የዞኑ ኢኮኖሚ የሚያመነጨውን ገቢ በአግባቡ በመሰብሰብ የህብረተሰቡን የመልማት ፍላጎት ጥያቄ ለመመለስ የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ወሳኝ መሆኑን የጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ ገለጸ።

መምሪያው የ2014 የግብር ዘመን የግብር መክፈያ ወቅት በማስመልከት ከባለድርሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙራድ ረሻድ መንግስት የህብረተሰቡ የተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ከ80 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ 17 የቀበሌ ተደራሽ መንገድ ፕሮጀክቶች ለትራፊክ ክፍት ሆኑ።

የመንገዶቹ መገንባት የእለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው ከማጠናከር በተጨማሪ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተጠቃሚነታቸውን እንደሚያሳድግላቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ። በደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሰረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ…

Continue reading

የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ችግር በመቅረፍ ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ለማድረግ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ የደቡብ ክልል ውኃ መስኖና ማዕድን ቢሮ አስታወቀ።

የክልሉ መንግስት በጉራጌ ዞን ጉንችሬ ከተማ ከ 41 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚያስገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አኖረ። የክልሉ ውኃ መስኖና ማዕድን ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር አክሊሉ አዳኝ…

Continue reading

የዜጎች ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች አቅም መጎልበት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ገለጸ።

የደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ከክልሉ አመራር አካዳሚ ጋር በመተባበር ሁለተኛውን ዙር የአመራሮች ስልጠና “አዲስ ፖለቲካዊ እይታ ለአዲስ አገራዊ እመርታ!’” በሚል መሪ ቃል በጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ መሰጠት ተጀምሯል። የክልሉ ብልጽግና…

Continue reading