የህብረተሰቡን ማህበራዊና ኢኪኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በስነ_ ህዝብ ልማት ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ፕላንና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

34ኛ አለም አቀፍ የስነ_ ህዝብ ቀን በዓል በወልቂጤ ከተማ የህዳሴ ፍሬ አጠቃላይ 2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት(ጃይካ) በዛሬ እለት በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል ። የጉራጌ ዞን ፕላንና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ በህብረተሰብ ተሳትፎ የተሰራ ከ12 ኪሎ ሜትር በላይ የጠጠር መንገድ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

ዛሬ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረው መንገድ ናቻ ቁሊት፣ ሁዳድ 4 እና 5 የገጠር ቀበሌዎች እንደሚያገናኝ ተገለጸ። የአበሽጌ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መላኩ ብርሃኔ በ2014 በጀት ዓመት ከህብረተሰቡ ተሳትፎ ከ20 ሚሊዮን…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ደቡብ ሶዶ ወረዳ 1 መቶ 65 ሄክታር መሬት በላይ የማልማት አቅም ያለዉ የሲቢስቶ አነስተኛ የመስኖ ግድብ ግንባታ ስራ የቦታ ርክክብ ተደረገ።

በርክክቡ ወቅት የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ ከፍተኛ የምህንድስና ባለሙያዎች ፡የዞን ዉሃና ማዕድን ባለሙያ ፡የወረዳ ግብርና ፅ/ቤት ምክትል ኃላፊና የተፈጥሮ ኃብት ልማት ዘርፍ አስተባባሪ የደቡብ ሶዶ ወረዳ ዉሃ ማዕድን ፅ/ቤት የዉሃ…

Continue reading

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር (ጉልባማ) የዞኑን ህብረተሰብ የሚመጥን የልማት፣ የቋንቋና የባህል ስራዎች እንዲያከናውን ሁሉም የድርሻውን አስተዋጽኦ ማበርከት እንዳለበት ጥሪ ቀረበ።

በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ መስተዳድሮች ልማት ማህበሩን ለማጠናከር የተዘጋጁ የውይይት መድረኮች ማጠቃለያ ሪፖርት በወልቂጤ ከተማ ተገመገመ። ጉልባማ በዞኑ በተለያዩ አካባቢዎች ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ የልማት ስራዎች እያከናወነ የሚገኝ ቢሆንም ከህብረተሰቡ ፍላጎት…

Continue reading