ህዝበ ሙስሊሙ 1443ኛው የኢድ አል አደሀ (አረፋ) በዓልን አቅመ ደካሞችን በማገዝ በመጠየቅና የአካባቢውን ሰላም በመጠበቅ እንዲያሳልፍ የጉራጌ ዞን አስተዳደር ጠየቀ።

በጉራጌ ዞን 1443ኛው የኢድ አል አደሀ (አረፋ) በዓል በድምቀት ተከበረ። የኢትዮጵያ እሰልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሼክ አብዱልከሪም ሼክ በድረዲን የሀገሪቱን ሰላም ለማደፍረስ የሚንቀሳቀሱ አካላት በመከላከል ሁሉም ለሰላም…

Continue reading

ሀምሌ 2/2014 ዓ.ም የጉራጌ ዞን አስተዳደር 1443ኛው የኢድ አል አደሃ አረፋ በዓል በአዲስ አበባ በመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ። የዘንድሮ የአረፋ በዓል የጉራጌ ዞን አስተዳደር መቄዶንያ…

Continue reading

የጉራጊኛ ቋንቋን ከመጥፋት አደጋ ለመታደግ የትምህርት እና የሚዲያ ቋንቋ ለማድርግ የዞኑ መንግሰት የሚጠበቅበትን ተግባር እያከናወነ መሆኑን የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ መሀመድ ጀማል ገለፁ፡፡

ከተያዘው ሐምሌ ወር ጀምሮ የጉራጊኛ ቋንቋ ስርጭት አገልግሎት ለመጀመር የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት የወልቂጤ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡ የጉራጊኛ ቋንቋ የመጥፋት አደጋ ውስጥ ካሉ ቋንቋዎች አንዱ ነው ያሉት…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ለ1 ሺህ 4 መቶ 43ኛ ጊዜ የሚከበረዉን የኢድ አል አድሃ አረፋ በአል አስመልክተዉ ለእምነቱ ተከታዮች የእንኳን አደረሳቹሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ሙስሊሙ ማህበረሰብ የአረፋ በአል ሲያከብር የተቸገሩትንና አቅመ ደካሞችን በመርዳትና የአብሮነት ባህሉን ማጠናከር ይኖርበታል ብለዋል። የአረፋ በአል በዞኑ ማህበረሰብ ዘንድ በተለየ መልኩ በድምቀት የሚከበር ሀይማኖታዊ በአል ነው ያሉት። የአረፋ በአል የመረዳዳት…

Continue reading