አርሶ አደሩ በባዮ ጋዝ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ለማድረግ ከወልቂጤ ዩኒቨርስቲና ከጉራጌ ዞን ጋር ተቀናጅቶ እንደሚሰራ የደቡብ ክልል ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ አስታወቀ።

በአመቱ በ5 ወረዳዎች ከ1ሺ 200 በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች በባዮ ጋዝ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረጉ የጉራጌ ዞን ዉሃ ማዕድን ኢነርጂ ልማት መምሪያ አስታውቋል። በጉራጌ ዞን በቸሀ ወረዳ የባዮ ጋዝ ቴክኖሎጂ ተጠቃሚ የሆኑ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ የሚገኘው ጥንታዊና ታሪካዊው የፈትህ መስጊድ ከመንፈሳዊ ፋይዳው በተጨማሪ በህዝቦች መካከል በመቻቻል ላይ የተመሠረተ አንድነት እንዲጎለብትና ወጣቱ በመልካም ስነምግባር እንዲታነፅ ትልቅ አስተዋፅኦ እያበረከተ እንደሚገኝ የእምነቱ አባቶች ተናገሩ።

በመስጊዱ የሚገኙ በጎ እሴቶችን በማጎልበት በውስጡ ያሉ ቅርሶች ለትውልድ ተሻጋሪ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግም የዞኑ ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል። በቡታጅራ ከተማ የሚገኘው ጥንታዊና ታሪካዊው የፈትህ መስጊድ በሼህ ኢሳ ሼህ ሀምዛ…

Continue reading

ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ለመቀነስ የስራ አጥ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሮላቸው የኢኮኖሚ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ የጉራጌ ዞን ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያው አስታውቋል።

ወጣቶች ከሀገር እንዳይሰደዱና ከስደት ለተመለሱት ከ2 ሚሊየን ብር በላይ መድቦ የስራ እድል መፍጠሩም ተጠቁሟል። መምሪያው በእኖር ወረዳ ከስደት የተመለሱና ለስደት ተጋላጭ ሆነው የስራ እድል የተፈጠረላቸው ወጣቶች ያሉበት ሁኔታ ተዛዙሮ አይቷል።…

Continue reading

የጉራጌ ዞን አስተዳደር የአረፋ በዓል በመቄዶንያ አረጋውያንና አይምሮ ህሙማን ጋር ማክበሩ ለአቅመ ደካማ አረጋውያንና ለአእምሮ ህሙማን ያለው ትልቅ ክብር ማሳያ መሆኑን የማእከሉ መስራችና ባለቤት ክቡር ዶክተር ቢኒያም በለጠ ተናገሩ።

ይህ የተናገሩት የጉራጌ ዞን አስተዳደር የአረፋ በዓል በመቄዶንያ ከአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን ጋር በአዲስ አበባ በተከበረበት ወቅት ነው። የመቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል መስራችና ባለቤት ክቡር ዶክተር ቢኒያም በለጠ እንዳሉት…

Continue reading