በነዳጅ ዋጋ ጭማሪና በሌሎችም ምክኒያቶች በማድረግ በህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ዋጋ ላይ ማሻሻያ ተደረገ።

የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቃሚ የህብረተሰብ ክፍሎች ከታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉ አሽከርካሪዎች ሲገጥሟቸዉ ለትራፊኮችና ለመንገድ ደህንነቶች ጥቆማ በመስጠት ለመብታቸውና ለህግ መከበር የበኩላቸው መወጣት እንዳለባቸዉም ተገለጸ። በዞኑ በሁሉም አካባቢዎች የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ…

Continue reading

አስተማሪያቸው (የቀለም አባታቸው) የደበደቡ ተማሪዎች በ2 ዓመት ከ3 ወር እስራት ተቀጡ።

አስተማሪያቸው (የቀለም አባታቸው) በመደብደብ የመንግስት ስራ እንዲስተጓጎል ያደረጉ ተማሪዎች በ2 ዓመት ከ3 ወር እስራት ተቀጡ። በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር በኩር ክፍለ ከተማ አዲስ ሕይወት ቀበሌ ውስጥ በሚገኘው ህዳሴ ፍሬ 2ኛ ደረጃ…

Continue reading

የዘጓራ ዮድ የበጎ አድራጎት ቡድን በጉራጌ ዞን ሙህርና አክሊል ወረዳ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ቤት ንብረታቸው ለተቃጠለባቸው ዜጎች የ542,000 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ።

መጋቢት 29/2014ዓ.ም በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ በቆረር ቀበሌ ልዩ ስሙ ስፍር መንደር በተነሳው የእሳት ቃጠሎ አደጋ አራት አባወራና አንድ እማወራ በአጠቃላይ 37 ቤተሰቦችን ይዞ የነበረው የጉራጌ ባህላዊ ሳር ቤት…

Continue reading

የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታል በዘመናዊ ህክምና መሳሪያ እጥረት እና በመሰረተ ልማት ተግዳሮት ምክንያት የሚጠበቅበትን ያህል አገልግሎት መስጠት እንዳልቻለ ተገለጸ፡፡

ሆስፒታሉ ያጋጠመውን ችግር ለመቅረፍ የተቋቋመው የሃብት አሰባሳቢ ኮሚቴ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታል ከ1994 ዓ/ም ጀምሮ ለጉራጌ፣ለስልጤ፣ለሃድያ እና ለአካባቢው የህብረተሰብ ክፍሎች አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ የጤና ተቋም ነው፡፡ ተቋሙ አገልግሎት መስጠት…

Continue reading