የሐዋሪያት ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የመማር ማስተማር ስራዉ ምቹ ለማድረግ በ20 ሚሊየን ብር የማስፋፊያ ግንባታ እያከናወነ መሆኑ ተገለፀ ።

ከክልል ፣ ከዞን፣ ከወረዳና ከወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተዉጣጡ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች የሀዋሪያት ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ጎብኝተዋል። የሀዋሪያት ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዲን አቶ ትዛዙ ፍቃዱ እንዳሉት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጆች…

Continue reading

ተመራቂ ተማሪዎች ስራ ጠባቂ ሳይሆኑ በተግባርና በንድፈ ሀሳብ ያገኙት እውቀትና ክህሎት ተጠቅመው በግልና በቡድን ተደራጅተዉ መስራት እንዳለባቸዉ የደቡብ ክልል የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ቢሮ ገለጸ።

የሐዋሪያት ኮንስትራክሽንና ኢንዲስትሪያል ኮሌጅ ለሁለተኛ ዙር በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸዉ 2 መቶ 27 ሰልጣኞችን አስመረቀ። ከክልል ፣ ከዞንና ከወረዳዉ የተዉጣጡ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በኮሌጁ የተለያዩ ዝርያ ያለቸዉን ችግኞች ተክለዋል። ኮሌጆች…

Continue reading

ጀፎረ ======

አንድ ብሄር ከሌሎች ብሄረሰቦች የሚለየው የራሱ የሆነ መገለጫ እሴቶች ባለቤት በመሆኑ ነው፡፡ ይህም ብሔረሰቡ የሚከተለው የህይወት ፍልስፍናው፣ የአኗኗር ዘይቤውና አጋጌጡ ፤ ባህላዊ፣ ትውፊታዊ፣ ሥነ-ጥበባዊ፣ ቁሳዊና ሀይማኖታዊ ክንዋኔዎቹ በዋንኛነት ይጠቀሳሉ፡፡ የጉራጌ…

Continue reading

በዘንድሮው ክረምት በተሰራ የበጎ አድራጎት ስራዎች ከ26 ሺህ 2መቶ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለጸ።

የጉራጌ ዞን የክረምት ወራት የበጎ አድራጎት የቴክኒክና የአብይ ኮሚቴው እስካሁን የተሰሩ ስራዎችን ገምግሟል። የጉራጌ ዞን ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ አለማየሁ ገ/መስቀል እንደተናገሩት የክረምት የበጎ ፈቃድ ስራዎች ውጤታማ ለማድረግ በየመዋቅሩ ያሉ…

Continue reading