በወልቂጤ ከተማ የሚገኙ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ሰራተኞችና የስራ ኃላፊዎች በአበሽጌ ወረዳ ማመዴ ቀበሌ በቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው በቅርቡ በተገነባው የረገ ኤያት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ችግኝ በመትከል የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል ።

ችግኞችን በመትከልና በመንከባከብ እየተስተዋለ ያለውን የሙቀት መጨመር መግታት እንደሚገባ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች ገለጹ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልቂጤ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ አቶ ብረሃኑ በየነ በችግኝ ተከላው ወቅት እንደገለጹት እንድ ሀገር…

Continue reading

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር (ጉልባማ) 10ኛውን ዙር የችግኝ ተከላ ፕሮግራም በመስቃን ወረዳ እያካሄደ ይገኛል።

በጉራጌ ዞን ”ጉዞ ወደ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት” በሚል መሪ ቃል በየ አመቱ ለአካባቢው ስነ ምህዳር ተስማሚ የሆኑ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ችግኞች ተተክለዋል። ህብረተሰቡ የተተከሉ ችግኞች እንዲጸድቁ በመኮትኮትና ከሰውና ከእንስሳት ንክኪ ነጻ…

Continue reading

መልካም የመታመን ዘመን” በሚል መሪ ቃል የቡታጅራ ከተማ የደረጃ “ሐ”ግብር ከፋዮች ግብራቸውን እየከፈሉ መሆኑን የቡታጅራ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ቅ/ጽ/ቤት ተገለፀ

የ2015 ዓመተ ምህረት የግብር ወቅት ከሀምሌ 1 2014 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን ግብር ከፋዮች እንዳይጉላሉ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎቶችን ለመስጠት የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቅርንጫፋ ጽ/ቤትና የከተማው ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት በቅንጅት…

Continue reading