የንግዱ ማህበረሰብ ዶላር ጨምሯል በሚል በተለያዩ ቁሳቁሶች ላይ የዋጋ ጭማሪና ምርት የሚደብቁ ነጋዴዎችና ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑም የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

መምሪያዉ በወልቂጤ ከተማ የዋጋ ማረጋጋያ ከተቋቋመዉ ግብረ ሀይል ጋር የተሰሩ ስራዎች ላይ በዛሬ እለት ወልቂጤ ከተማ ተወያይተዋል። የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ሀላፊ አቶ መላኩ ብርሃኔ እንዳሉት መንግስት የማይክሮ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ።

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ። የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ አቶ አብዶ…

Continue reading

በዞኑ በተጠናቀቀው በጀት አመት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ የተከናወኑ ተግባራት በማጠናከር በቀጣይ ይበልጥ ሊሰራ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን የምክር ቤት አባላት ገለጹ።

የጉራጌ ዞን የምክር ቤት አባላት ካነሷቸው ጥያቄ መካከል በዞኑ በሁሉም ዘርፍ ህብረተሰቡን በማስተባበር የተከናወኑ ተግባራት አበረታች በመሆናቸው በቀጣይም አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል ብለዋል። በግብርናው ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች የተሻለ ቢሆንም የመካናይዜሽንና…

Continue reading