የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ማኔጅመንት አካላት ባለሙያዎችና የምክር ቤት የዘርፉ ቋሚ ኮሚቴዎች በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የቆጠር ገድራ ኪዳነ ምህረት ገዳምና መስህቦች ጎበኙ።

በዞኑ የሚገኙ ታሪካዊና ጥንታዊ የቱሪስት መስህብ ስፍራዎችን በማልማትና በማስተዋወቁ ስራ ላይ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን መወጣት እንዳለባቸው መምሪያው አስታውቀዋል። የጉራጌ ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ አቶ ተመስገን ገብረመድህን የጉብኝቱ አላማ የሀገርህን…

Continue reading

በጉራጌ ዞን አረንጓዴ አሻራችን ለትውልዳችን በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀንበር ከ19 ሚሊዮን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞችን መተከሉን የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

ይህ የተናገሩት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ዞን አቀፍ የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በስራይ ቀበሌ በይፋ በተጀመረበት ወቅት ላይ ነው። ከችግኝ ተከላ ጎን ለጎን የመኸር ስራዎችንም አጠናክሮ በማስቀጠል ምርትና…

Continue reading

ህብረተሰቡ በአረንጓዴ አሻራ ልማት ስራ ያሳየውን አንድነትና መተጋገዝ በሌሎችም የልማት ስራዎች ላይ የበለጠ ማጠናከር እንዳለበት የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳደር አስታወቀ።

ዞን አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በስራይ ቀበሌ ተካሄዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ ተገኝተው እንዳሉት የአረንጓዴ አሻራ ልማት…

Continue reading