በዘንድሮው በተሰሩ የክረምት የበጎ አድራጎት ስራዎች ከመንግስትና ከህዝብ ይወጣ የነበር 155 ሚሊየን 232 ሺ ብር ማዳን መቻሉን የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ።

በዞኑ የተጀመሩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን መምሪያው ገልጿል። የጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ምክትልና የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብዶ ድንቁ በዚህ ክረምት 1መቶ 41ቤቶች በአዲስ በመገንባትና በመጠገን ለአቅመ ደካሞች…

Continue reading

ኮሌጆች ውብና ማራኪ በማድረግ የመማርና የማስተማሩ ሂዲት ውጤታማ ለማድረግ የአረንጓዴ ልማት ስራ የበኩሉን አስተዋፅኦ እንዳለው የጉራጌ ዞን ቴክኒክናሙያ ትምህርት ስልጠና መምሪያ አስታወቀ።

በጉንችሬ ክንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የዞን ቴክኒክናሙያ ትምህርት ስልጠና መምሪያ አመራሮች፣የከተማው አመራሮች፣የኮሌጁ የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች የችግኝ ተከላ አካሂደዋል። የጉራጌ ዞን ቴክኒክናሙያ ትምህርት ስልጠና መምሪያ ኃላፊ አቶ አብዱ አህመድ በዞኑ በሚገኙ የመንግስትና…

Continue reading

ሐምሌ 27/2014 ዓ/ም ኮሌጆች ውብና ማራኪ በማድረግ የመማርና የማስተማሩ ሂዲት ውጤታማ ለማድረግ የአረንጓዴ ልማት ስራ የበኩሉን አስተዋፅኦ እንዳለው የጉራጌ ዞን ቴክኒክናሙያ ትምህርት ስልጠና መምሪያ አስታወቀ። በጉንችሬ ክንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የዞን…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የቡኢ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽ ጉዳዮች ጽ/ቤት የከተማው ህብረተሰብ የንባብ ባህል ለማጠናከርና ማንባብ እየፈለጉ መጽሐፍትን በቀላሉ ማግኘት የማይችሉ አንባብያን ችግር ለመቅረፍ የመጽሐፍት ውሰት አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ።

ከተለያዩ ግለሰቦችና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ካሰባሰቡዋቸው መጽሐፍቶች በቋሚነት ብዙ የንባብ ደንቦኞችን መፍጠር ተችሏል። በትምህርት ገበታ ላይ የነበራችሁ ተማሪዎች የእረፍት ጊዜ በመሆኑ ጊዜያችሁን በንባብ ታሳልፉ ዘንድ ጽ/ቤታችን ውስጥ ከ300 በላይ የተለያየ…

Continue reading