የቱሪዝም ሀብቶች ማልማት ፣መንከባከብና ተጠብቀዉ እንዲቆዩ ማድረግ ይገባል።

ነሀሴ 11/2014 የዓርባን ዋሻ የቱሪዝም ሀብቶች ማልማት ፣መንከባከብና ተጠብቀዉ እንዲቆዩ ማድረግ ይገባል። በጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ከሚገኙ ተፈጥሯዊ ከሆነ የቱሪስት መስህቦች ውስጥ የዓርባን ዋሻ አንዱ ነው። እድሜ ጠገብ…

Continue reading

በግብርና ዘርፍ ኢንቨስትመንት ከተሰማሩ 3 መቶ 71 ፕሮጀክቶች 5 ሺህ 12 ሔክታር መሬት መልማቱን የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታወቀ።

ነሐሴ 10/2014 ዓ.ም በግብርና ዘርፍ ኢንቨስትመንት ከተሰማሩ 3 መቶ 71 ፕሮጀክቶች 5 ሺህ 12 ሔክታር መሬት መልማቱን የጉራጌ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታወቀ። በኢንቨስትመንት መሬት ተረክበው ወደ ተግባር ባልገቡ 7 የኢንቨስትመት…

Continue reading

ዋቻበያ ፏፏቴ

ዋቻበያ ፏፏቴ በጉመር ወረዳ ከሚገኙ ድንቅ የተፈጥሮ መስህቦች ውስጥ አንዱ ዋቻበያ ፏፏቴ ነው። ይህ ፏፏቴ በጌታና በጉመር ወረዳዎች ድንበር በጉመር ወረዳ አርሟ ቀበሌ ውስጥ ይገኛል። ውንቐ ወንዝ የዚህ ፏፏቴ መገኛ…

Continue reading

ለሐዋርያት ከተማ ልማት የምሁር አክሊል ወረዳ አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ወሰኑ።

ነሀሴ 6/2014 ዓ.ም ለሐዋርያት ከተማ ልማት የምሁር አክሊል ወረዳ አመራሮች የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ወሰኑ። የምሁር አክሊል ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችው የሐዋርያት ከተማ ለማሳደግ ሁሉም ማህበረሰብ የበኩሉን አስተዋፅኦ ሊያደርግ እንደሚገባ…

Continue reading