በችግር ውስጥ ያሉትን አርጋውያን በሚያስፈልጋቸው ሁሉ በተግባር ወገንተኝነታችን ማሳየት እንደሚያስፈልግ ተጠቁመዋል!

ነሀሴ 14/2014 ዓ.ም በችግር ውስጥ ያሉትን አርጋውያን በሚያስፈልጋቸው ሁሉ በተግባር ወገንተኝነታችን ማሳየት እንደሚያስፈልግ ተጠቁመዋል! በጉራጌ ዞን በሶዶ ወረዳ ገሬኖ እንሰት ተክል ቀበሌ ረዳትና ጠዋሪ ለሌላቸው በእድሜ ለገፉት አባት የወረዳው ወጣት…

Continue reading

በዘንድሮ የመኸር እርሻ 7 ሺህ 4 መቶ 14.5 ሄ/ር ማሳ በዘር መሸፈን መቻሉን በጉራጌ ዞን የደቡብ ሶዶ ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡

ነሐሴ 14/2014 ዓ.ም በዘንድሮ የመኸር እርሻ 7 ሺህ 4 መቶ 14.5 ሄ/ር ማሳ በዘር መሸፈን መቻሉን በጉራጌ ዞን የደቡብ ሶዶ ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት አስታወቀ፡፡ የደቡብ ሶዶ ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት በዘንድሮ…

Continue reading

በዘንድሮ የመኸር እርሻ ከ135 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በዋና ዋና ሰብሎችቨ መሸፈኑ የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ነሐሴ 13/2014በዘንድሮ የመኸር እርሻ ከ135 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በዋና ዋና ሰብሎችቨ መሸፈኑ የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ። ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ አርሶአደሮች ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑንም ተገለፀ። በዘር ከተሸፈነው የስንዴ፣ የገብስና…

Continue reading

በወልቂጤ ከተማ ነዋሪ ለሆኑ የጉራጌ ዞን መምሪያ ሰራተኞች የተዘጋጁ ፕብሊክሰቪስ ባሶች ነገ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የጉራጌ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሠው ሀብት ልማት መምሪያ ገለፀ።

ነሀሴ 11/2014 ዓ.ም በወልቂጤ ከተማ ነዋሪ ለሆኑ የጉራጌ ዞን መምሪያ ሰራተኞች የተዘጋጁ ፕብሊክሰቪስ ባሶች ነገ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የጉራጌ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሠው ሀብት ልማት መምሪያ ገለፀ። ለዚሁ አገልግሎት ከተዘጋጁ…

Continue reading