በክረምት የበጎ አድራጎት ስራ ለ35 ሺህ 250 የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አስታወቀ።

ነሐሴ 16/2014 በክረምት የበጎ አድራጎት ስራ ለ35 ሺህ 250 የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አስታወቀ። በ16ቱ የበጎ አድራጎት ተግባራት ማህበረሰባቸው እያገለገሉ እንደሆነ በወረዳው…

Continue reading

የሀገሩን ህልውና ለማስከበር ቤተሰቡን ጥሎ ሀገሩን አስቀድሞ ለኢትዮጲያ ሉአላዊነት እራሱን ሊሰውት ለሄደ ወታደር ቤተሰቡን ከዝናብ፣ከውርጭ፣ከፀሀይ ጨረር፣ከብርድ እና ከቆፈን መታደግ የኛ ሃላፊነት ነው ሲሉ በጉራጌ ዞን የማረቆ ወረዳ ዋና አስተዳደር አቶ ኑጉሴ መኬ ገለፁ።

ነሀሴ 15/2014 ዓ.ም የሀገሩን ህልውና ለማስከበር ቤተሰቡን ጥሎ ሀገሩን አስቀድሞ ለኢትዮጲያ ሉአላዊነት እራሱን ሊሰውት ለሄደ ወታደር ቤተሰቡን ከዝናብ፣ከውርጭ፣ከፀሀይ ጨረር፣ከብርድ እና ከቆፈን መታደግ የኛ ሃላፊነት ነው ሲሉ በጉራጌ ዞን የማረቆ ወረዳ…

Continue reading

በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 11 ነጥብ 8 ሚሊየን ዘርፍ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች መተከላቸው በጉራጌ ዞን የቸሀ ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

ነሐሴ 15/2014 ዓ.ም በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 11 ነጥብ 8 ሚሊየን ዘርፍ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች መተከላቸው በጉራጌ ዞን የቸሀ ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የተተከሉ ችግኞች ከሰውና ከእንስሳት…

Continue reading

የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጪ ወጣቶች የተለያዩ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎች እያከናወኑ መሆኑም በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

ሀምሌ 16/2014 ዓ.ም የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጪ ወጣቶች የተለያዩ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎች እያከናወኑ መሆኑም በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በወረዳዉ የአቅመ ደካሞችና የዘማች…

Continue reading