የመገናኛ ብዙኃን የተረጂነት አስተሳሰብን በመለወጥ ዜጎች ሰርቶ መለወጥ እንደሚቻል ተረጂነት ሃገራዊ ክብርንም የሚነካ መሆኑን በማስረዳትና ግንዛቤ በመፍጠር በኩል ከፍተኛ ኃላፊነት ተጥሎባችኋል-

ሰላማዊት ካሳ- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ጋር በመተባበር የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ፖሊሲ ላይ ለሁለት ቀናት የተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና…

Continue reading

የታዳሽ ሀይል አማራጭን በመጠቀም በሁሉም የሀገሪቱ ገጠራማ አካባቢዎች ዜጎችን የሞባይል ኔትወርክ ተጠቃሚ ለማድረግ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የኢትዮ ቴሌኮም ኩባንያ አስታወቀ።

ኩባንያው በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ቦዠባር ከተማ አስተዳደር ያስገነባውን የገጠር ሞባይል ኔትወርክ ሶሉሽን ፕሮጀክትን ሥራ አስጀምሯል። በኢትዮ ቴሌኮም የኔትወርክ ኢንፍራስትራክቸር ምክትል ቺፍ ኦፊሰር አቶ ዓለም ኃይለማርያም እንደገለጹት፣ የገጠር ሞባይል ኔትወርክ…

Continue reading

በዘርፉ የሚታዩ ችግሮች ለማረም በዛሬው እለት ከጉራጌ፣ከምስራቅ ጉራጌ፣ከኦሮሚያ ክልል ከምራብ ሸዋ ዞን፣ከኦሮሚያ ክልል የትራንስፖርት ማህበር ቦርድ አመራር ፣ ከገላን ክፍለ ከተማ፣ከሰበታ ከተማ እና ከወሊሶ ከተማ የትራንስፖርት ዘርፍ የስራ ኃላፊዎች ጋር በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ ውይይት ተካሂዷል።

የጉራጌ ዞን ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙራድ ከድር እንደገለፁት የትራንስፖርት ዘርፉ በርካታ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች የሚተገበሩበት ይሁን እንጂ ውስብስብ ችግሮችን በዛው ልክ የሚስተናገዱበት መሆኑን አስገንዝበዋል። በመሆኑም በተለይ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ በግል ጤና ተቋማት ተግባር አፈጻጸም ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ከተቋማቶቹ ጋር በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል፡፡

የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ አየለ ፈቀደ በመድረኩ ላይ እንዳሉት በመንግስት የጤና ተቋማት የማይሸፈኑ አገልግሎቶች ለህብረተሰቡ በመስጠት የግል ጤና ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ በዚህ ረገድ ጥሩ አግልግሎት የሚሰጡ የተወሰኑ…

Continue reading