ባህል የአንድን ማህበረሰብ እምነት ፣ ፍልሰፍና፣ ጥበብ አስተሳሰብ፣ እሴቶችና የመሳሰሉትን የሚንጸባረቅበት ትልቅ ሀብት ነዉ።

ነሐሴ26/2014 ዓ.ም ባህል የአንድን ማህበረሰብ እምነት ፣ ፍልሰፍና፣ ጥበብ አስተሳሰብ፣ እሴቶችና የመሳሰሉትን የሚንጸባረቅበት ትልቅ ሀብት ነዉ። ባህላዊ እሴቶች፣ ወጎች፣ ልማዶች እና መገለጫዎች ሀገራዊ አሻራቸዉን ሳይለቁ ተጠንተዉ፣ በልጽገዉ በማስተዋወቅ ለአገልግሎት እንዲውሉ…

Continue reading

የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ በዘንድሮ የመኸር እርሻ ከ12 ሺህ 621 ሄክታር በላይ መሬት በዋና ዋና ሰብሎች መሸፈኑን የወረዳው ግብርና ፅ/ቤት አስታወቀ።

ነሐሴ 26/2014 ዓ. ም የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ በዘንድሮ የመኸር እርሻ ከ12 ሺህ 621 ሄክታር በላይ መሬት በዋና ዋና ሰብሎች መሸፈኑን የወረዳው ግብርና ፅ/ቤት አስታወቀ።፨፨፨፨፨///፨፨፨፨፨በወረዳው በዘር ከተሸፈነው የስንዴ፣ የገብስና የጤፍ…

Continue reading

በ2015 የግብር ዘመን ከ5 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የጉመር ወረዳ ገቢዎች ፅህፈት ቤት አስታወቀ።

ነሐሴ 24/2014 ዓ/ም በ2015 የግብር ዘመን ከ5 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የጉመር ወረዳ ገቢዎች ፅህፈት ቤት አስታወቀ።ግብርና ታክስ በወቅቱ በመክፈላቸው ግብር ከፋዩ ከአላስፈላጊ ቅጣት መዳኑን ጠቁመዋል።የጉመር ወረዳ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ከአደረጃጀት ጥያቄ በተያያዘ የዞኑ የጸጥታ ሁኔታ ያለበት ደረጃ እና በቀጣይ አቅጣጫ ዙሪያ በወልቂጤ ከተማ ውይይት ተካሄደ።

ነሐሴ22/2014 ዓ.ም በጉራጌ ዞን ከአደረጃጀት ጥያቄ በተያያዘ የዞኑ የጸጥታ ሁኔታ ያለበት ደረጃ እና በቀጣይ አቅጣጫ ዙሪያ በወልቂጤ ከተማ ውይይት ተካሄደ። የውይይት መድረኩን አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የጉራጌ ዞን ፓሊስ አዛዥ ኮማንደር…

Continue reading