በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የልማታዊ ሴፍትኔት የስራ ፕሮጀክት የተጠቃሚዎችን ምልመላ እያካሄደ ይገኛል።

ነሐሴ 27/2014 ዓ.ም በወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የልማታዊ ሴፍትኔት የስራ ፕሮጀክት የተጠቃሚዎችን ምልመላ እያካሄደ ይገኛል። የከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም የ2015 ዓ.ም የተጠቃሚዎች መልማይ፣ በአካባቢው ነዋሪዎች በተመረጡ የሀይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ፣…

Continue reading

የቀቤኤንሲና ቋንቋን በማልማት የብሄረሰቡን ባህልና ታሪክን ጠብቆ ለማቆየት ያለዉ ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የቀቤና ወረዳ ትምህርት ፅ/ቤት አስታወቀ።

ነሐሴ 27/2014 ዓ.ም የቀቤኤንሲና ቋንቋን በማልማት የብሄረሰቡን ባህልና ታሪክን ጠብቆ ለማቆየት ያለዉ ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የቀቤና ወረዳ ትምህርት ፅ/ቤት አስታወቀ። በ2015 የትምህርት ዘመን በአዲሱ…

Continue reading

ለብቻዋ አንድ ትምህርት ቤት ከነ ሙሉ ቁሳቁሱ ገንብታ ለመንግስት ያስረከበች ” ጀግኒት ፡ ድንቅ ሴት “

ቀን 27/12/14 ለብቻዋ አንድ ትምህርት ቤት ከነ ሙሉ ቁሳቁሱ ገንብታ ለመንግስት ያስረከበች ” ጀግኒት ፡ ድንቅ ሴት “ የጉራጌ ባህላዊ ምግብ ዝግጅት አምባሳደሯ ዘነበች ታደሰ /ዮኸሚያ ክትፎ ባለቤት /በጉራጌ ዞን…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የሚገኙ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች በመዘጋታቸው ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን የባንኩ ደንበኞች ተናገሩ።

ነሐሴ 26/2014 ዓ.ም በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የሚገኙ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች በመዘጋታቸው ለከፍተኛ ችግር መዳረጋቸውን የባንኩ ደንበኞች ተናገሩ። ቅሬታቸውን ለወልቂጤ ኤፍ ኤም የሬዲዮ ጣቢያ ያቀረቡ በወልቂጤ ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ…

Continue reading