ህብረተሰቡ ከፀጥታ አካላት በመቀናጀት የአካባቢውን ሰላም ከመጠበቅ ጎን ለጎን ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሁለንተናዊ ድጋፍ ሊያደርግ እንደሚገባም ተገለጸ።

ነሐሴ28/2014 ዓ.ም ህብረተሰቡ ከፀጥታ አካላት በመቀናጀት የአካባቢውን ሰላም ከመጠበቅ ጎን ለጎን ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሁለንተናዊ ድጋፍ ሊያደርግ እንደሚገባም ተገለጸ። በጉራጌ ዞን ከአደረጃጀት ጥያቄ ጋር በተያያዘ በዞኑ ሰላምና ፀጥታ ለማረጋገጥ…

Continue reading

የሚኒስትሮች ም/ቤት የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ የቀረበ ረቂቅ ፖሊሲን አፀደቀ

ነሐሴ28/2014 ዓ.ም የሚኒስትሮች ም/ቤት የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ የቀረበ ረቂቅ ፖሊሲን አፀደቀ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ በቀረበ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ አሰርቶ ያጸደቃቸው የከተሞች ፕላን ለወረዳዎች አስረከበ።

ነሀሴ 28/2014 ዓ.ም የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ አሰርቶ ያጸደቃቸው የከተሞች ፕላን ለወረዳዎች አስረከበ። ከተሞች እድገታቸው ለማፋጠንና ለኑሮ አመቺ ለማድረግ በፕላን ሊመሩ እንደሚገባ መምሪያው አስታውቋል። የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና…

Continue reading

የበጎነት ባህላችን በማጎልበት የተቸገሩ ዜጎች ምቹና አስደሳች ህይወት እንዲኖሩ ማስቻል እንደሚገባ ተገለጸ።

ነሀሴ 28/2014 ዓ.ም===============የበጎነት ባህላችን በማጎልበት የተቸገሩ ዜጎች ምቹና አስደሳች ህይወት እንዲኖሩ ማስቻል እንደሚገባ ተገለጸ። በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ በክረምት በጎ ፍቃድ በዋጮና በገነተ ማርያም ቀበሌዎች በወጣቶችና ስፖርት እና በሴቶችና ህፃናት…

Continue reading