ነሃሴ 30/2014 ዓ.ም ያዶት የምግብ ኮምፕሌክስ የዱቄት ፋብሪካ በቀን 4 መቶ 20 ኩንታል ዱቄት ማምረት የሚያስችለውን አቅም ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ። በእምድብር ከተማ የተገነባው ያዶት የዱቄት ፋብሪካ በአሁኑ ሰዓት በአንድ ቀን…

Continue reading

ትምህርት ቤቶች ለመማር ማስተማር ምቹ ፣ተመራጭ ለማድረግና ደረጃቸው ለማሳደግ ረጂ ድርጅቶች የሚያደርጉት አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ተገለጸ።

ነሐሴ 29/2014 ትምህርት ቤቶች ለመማር ማስተማር ምቹ ፣ተመራጭ ለማድረግና ደረጃቸው ለማሳደግ ረጂ ድርጅቶች የሚያደርጉት አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ተገለጸ። ሚዛን የሰላምና ልማት ማህበር በትምህርት ተቋማት ግንባታ ላይ እያከናወናቸው ያሉ ተግባራት ተጠናክረው…

Continue reading

ገጨቅዱስሩፋኤልአንድነትገዳም

ነሐሴ29/2014 ዓ.ም ገጨቅዱስሩፋኤልአንድነትገዳም ጉራጌ ዞን በርካታ ተፈጥሯዊ፣ ሰው ሰራሽና ታሪካዊ ቅርሶች ከብሄረሰቡ ባህላዊ እሴቶች ጋር ተዳምረው ልዩ ገጽታ እንዲላበስ አድርገውታል፡፡ በዞኑ ከሚገኙ ጥንታዊና ኃይማኖታዊ ቅርሶች መካከል የገጨ ቅዱስ ሩፋኤል ገዳም…

Continue reading

ሚዛን የሰላምና ልማት ማህበር ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በቸሀ ወረዳ ያስገነባው የወሸርቤ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ግንባታ ተመረቀ።

ነሐሴ 28/2014 ዓም ሚዛን የሰላምና ልማት ማህበር ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በቸሀ ወረዳ ያስገነባው የወሸርቤ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስፋፊያ ግንባታ ተመረቀ። የትምህርት ቤቱ መገንባት ብቁና በራሱ የሚተማመን…

Continue reading