በቡታጅራ ማእከል ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ 10 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚገመት ሰንጋና በሶ መሰብሰቡ ተገለጸ::

ጳጉሜ 3/2014በቡታጅራ ማእከል ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ 10 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር የሚገመት ሰንጋና በሶ መሰብሰቡ ተገለጸ:: በማእከሉ 148 ሰንጋዎች ለመከላከያ ሰራዊት መሰብሰቡ ታውቋል። በማእከሉ ሰንጋዎችን ያስረከቡት ፣የሶዶ፣የደቡብ ሶዶ፣የመስቃን፣የምስራቅ መስቃን፣የማረቆ፣የእንሴኖ፣፣የቡኢና የቡታጅራ…

Continue reading

በትምህርትና በጤናው ዘርፍ ያሉ ማህበራዊ ኃላፊነቶችን በአግባቡ በመወጣት ለሀገራችን ኢኮኖሚ እድገት አስተዋፅኦ ማድረግ እንደሚገባ የበቀለ አብሽሮ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አስታወቀ።

ጷግሜ 2/2014 በትምህርትና በጤናው ዘርፍ ያሉ ማህበራዊ ኃላፊነቶችን በአግባቡ በመወጣት ለሀገራችን ኢኮኖሚ እድገት አስተዋፅኦ ማድረግ እንደሚገባ የበቀለ አብሽሮ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አስታወቀ። በቀለ አብሽሮ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት በቡታጅራ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የበጎ ፈቃድ ቀን ምክንያት በማድረግ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል ተኝቶ ለሚታከሙ የአዕምሮ ህሙማን የአልባሳትና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ድጋፍ መደረጉን ተገለጸ፡፡

ጳጉሜ1/2014 ዓ.ም በጉራጌ ዞን የበጎ ፈቃድ ቀን ምክንያት በማድረግ በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል ተኝቶ ለሚታከሙ የአዕምሮ ህሙማን የአልባሳትና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶች ድጋፍ መደረጉን ተገለጸ፡፡ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጠናክሮ መቀጠሉን…

Continue reading

የሰላም መንገድ እንዳይዘጋ አለም አቀፉ ማህበረሰብ ህውሃትን ወደሰላም መንገድ ሊያመጣው እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት አስታወቀ ።

ጷግሜ 1/2014 የሰላም መንገድ እንዳይዘጋ አለም አቀፉ ማህበረሰብ ህውሃትን ወደሰላም መንገድ ሊያመጣው እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት አስታወቀ ። ለሶስተኛ ጊዜ የህውሃት ቡድን የከፈተብንን ጦርነት በማውገዝ ለጀግናው የመከላከያ…

Continue reading