በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 93 ቤቶች ለአቅመ ደካማና የአረጋውያን ወገኖች በአዲስ መገንባቱና ጥገና መደረጉ በጉራጌ ዞን የቸሀ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ።

ጳጉሜ 03/2014 ዓ.ም በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 93 ቤቶች ለአቅመ ደካማና የአረጋውያን ወገኖች በአዲስ መገንባቱና ጥገና መደረጉ በጉራጌ ዞን የቸሀ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ። በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በአዲስ ግንባታና ጥገና…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ሴቶች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እያደረጉት ያለዉን ድጋፍ አጠናክረዉ መቀጠላቸዉም ተገለጸ።

ጳጉሜ 3/2014 ዓ.ም በጉራጌ ዞን ሴቶች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እያደረጉት ያለዉን ድጋፍ አጠናክረዉ መቀጠላቸዉም ተገለጸ። በዞኑ የሴቶች አደረጃጀት ከ6 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ደረቅ ምግብ፣ ሰንጋዎች፣ የፍየልና…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ህብረተሰብ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚሆን ከ30 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ሰንጋዎች፣ የበግና የፍየል ሙክቶችና ደረቅ ምግብ ለኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር ለማስረከብ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የጉራጌ ዞን የብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

ጳጉሜ 03/2014 ዓ.ም የጉራጌ ዞን ህብረተሰብ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚሆን ከ30 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ሰንጋዎች፣ የበግና የፍየል ሙክቶችና ደረቅ ምግብ ለኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር ለማስረከብ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን…

Continue reading

የተሻሻሉ የሰብልና የጓሮ አትክልት ምርጥ ዘሮች ለአርሶአደሩ የማቅረብ ስራ እየሰራ መሆኑም የአድማስ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን አስታወቀ።

ጳጉሜ 3/2014 ዓ. ም የተሻሻሉ የሰብልና የጓሮ አትክልት ምርጥ ዘሮች ለአርሶአደሩ የማቅረብ ስራ እየሰራ መሆኑም የአድማስ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን አስታወቀ። ዩኒየኑ ከ1 መቶ 34 ሺህ 9 መቶ በላይ ኩንታል…

Continue reading