በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ተቋማት የሚሠጡ ስልጠናዎች ውጤታማ ለማድረግ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን የቡኢ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ ገለፀ።

ጷጉሜ 4/2014በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ተቋማት የሚሠጡ ስልጠናዎች ውጤታማ ለማድረግ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን የቡኢ ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ ገለፀ። ኮሌጁ በ2014 ዓ.ም አፈፃፀም ወቅት ባጋጠሙ ችግሮችና በቀጣይ ዓመት የስልጠና ዝግጅት…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ህዝብ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚሆን ድጋፍ ከ30 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ሰንጋዎች፣ የበግና የፍየል ሙክቶችና ደረቅ ምግብ በሆለታ ከተማ ለኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር ማስረከቡን ተገለጸ።

ጳጉሜ 04/2014 ዓ.ም የጉራጌ ዞን ህዝብ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚሆን ድጋፍ ከ30 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ሰንጋዎች፣ የበግና የፍየል ሙክቶችና ደረቅ ምግብ በሆለታ ከተማ ለኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር…

Continue reading

በዓላትን ምክንያት በማድረግ ከሚፈጠሩ ህገወጥ ነጋዴዎች ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ ።

ጳጉሜ 3 /2014 ዓ/ም በዓላትን ምክንያት በማድረግ ከሚፈጠሩ ህገወጥ ነጋዴዎች ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ ። ጅንአድ የተለያዩ ሸቀጦችን በጅምላ ዋጋ ለህብረተሰቡ ማቅረብ መጀመሩን…

Continue reading

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በደረሰው የእሳት አደጋ 7 መኖርያ ቤቶች መውደማቸውን የወረዳው ግብርና ልማት ጽ/ቤት ገለፀ።

ጳጉሜ 3/2014 ዓ.ም በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በደረሰው የእሳት አደጋ 7 መኖርያ ቤቶች መውደማቸውን የወረዳው ግብርና ልማት ጽ/ቤት ገለፀ። የእሳት አደጋው የተከሰተው በወረዳው ሆርበት ዚዞ ቀበሌ ሲሆን ከቤት እና ንብረት…

Continue reading