የጉራጌ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ተወካይና የዞኑ ሚሊሻ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብድልሀፊዝ ሁሴን ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብና ለጸጥታ አካላት ለ2015 ዓ. ም ዘመን መለወጫ በዓል የእንኳን አደረሳቹሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ጳጉሜ 4/2014 ዓ .ም የጉራጌ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ተወካይና የዞኑ ሚሊሻ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብድልሀፊዝ ሁሴን ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብና ለጸጥታ አካላት ለ2015 ዓ. ም ዘመን መለወጫ በዓል የእንኳን…

Continue reading

ሀገሪቱ የገጠማት የህልውና ዘመቻ በብቃት ለመመከት የበኩላቸው አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ በጉራጌ ዞን የሚገኙ የሙያ ማህበራት ገለጹ።

ጳጉሜን 4/2014 ዓ.ም ሀገሪቱ የገጠማት የህልውና ዘመቻ በብቃት ለመመከት የበኩላቸው አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ በጉራጌ ዞን የሚገኙ የሙያ ማህበራት ገለጹ። ይህን ያሉት ማህበራቱ ከጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ውይይት…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ገ/ጉ/ወ ወረዳ የንፁህ መጠጥ ውሀ እጥረትን ለመቅረፍ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ።

02/01/2015 ዓ.ም በጉራጌ ዞን ገ/ጉ/ወ ወረዳ የንፁህ መጠጥ ውሀ እጥረትን ለመቅረፍ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተገለፀ። የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሚፍታ ሁሴን እንዳሉት ሚድሮክ ኢንቨስትመንት…

Continue reading

በወልቂጤ ዩንቨርስቲ ስፔሻለይዝድ ሆስፒታል ከአእምሮ ህመም ጋር ተያይዞ በአቅራቢያቸው የተሻለ የህክምና አገልግሎት በማግኘታቸው ተጠቃሚ እየሆኑ መምጣታቸውን ተገልጋዮች ገለፁ።

ጳጉሜ 04/2014 ዓ.ም በወልቂጤ ዩንቨርስቲ ስፔሻለይዝድ ሆስፒታል ከአእምሮ ህመም ጋር ተያይዞ በአቅራቢያቸው የተሻለ የህክምና አገልግሎት በማግኘታቸው ተጠቃሚ እየሆኑ መምጣታቸውን ተገልጋዮች ገለፁ። የአእምሮ ህሙማን ተገቢዉን የህክምና ክትትል በማግኘት አገግመው አምራች በመሆን…

Continue reading