የቱሪስት መዳረሻዎችን ለማስተዋወቅ ያለመ የወኃ ላይ ቀዘፋ፤ የተራራ ላይ የብስክሌት እና የእግር ጉዞ ተካሄደ

የቱሪስት መዳረሻዎችን ለማስተዋወቅ ያለመ የወኃ ላይ ቀዘፋ፤ የተራራ ላይ የብስክሌት እና የእግር ጉዞ ተካሄደ በስፋት ያልተዋወቁ የቱሪስት መዳረሻዎችን ለማስተዋወቅ ያለመ የወኃ ላይ ቀዘፋ፤ የተራራ ላይ የብስክሌት እና የእግር ጉዞ መካሄዱን…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ከተረጂነት ወደ አምራችነት ለመሸጋገር እየተሰሩ የሚገኙ የግብርና ልማት ስራዎች ውጤታማ መሆናቸውን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሰረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ ገለጹ፡፡

በዞኑ በመኸር እርሻ እየለማ ካለው ከ103 ሺህ ሄክታር ማሳ ላይ ከ50 ሺህ ሄክታር በላይ የሚሆነው በኩታ ገጠም እየለማ መሆኑን የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ…

Continue reading

በርዕሰ መስተዳድር በክቡር እንዳሻው ጣሰው የተመራው ልዑካን ቡድን በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ የለማው የበላይነህ ክንዴ እና የዳኜ ዳባ የበቆሎ ምርጥ ዘር፣ የቅባት እህል፣ የሩዝ፣ የብርቱካን እና የጤፍ ማሳ የመስክ ምልከታ አካሄደ።

ክቡር እንዳሻው ጣሰው በመስክ ምልከታ ወቅት እንደገለፁት ሀገሪቱ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የምታስገባቸው የግብርና ምርቶች በሀገር ውስጥ ምርት ከመተካት ባለፈ ወደ ውጭ ሀገር በመላክ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ባለሀብቶች የጀመሯቸው ተግባራት አጠናክሮ…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ በመኸርና በበልግ እርሻ ልማት የለማው የጤፍና የበቆሎ ማሳዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ።

የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳደሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ እንዳሉት በዞኑ በመኸር እርሻ ልማት በጤፍ ከ21 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በዘር የተሸፈነ ሲሆን ከዚህም ከ16 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ…

Continue reading