አትዮጵያ አዲስ ዓመቷን ተቀበለች
የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2015 ዛሬ ገብቷል።

01/01/2015 ዓ.ም አትዮጵያ አዲስ ዓመቷን ተቀበለችየኢትዮጵያ አዲስ ዓመት 2015 ዛሬ ገብቷል። ኢትዮጵያውያን በተለያዩ ሁነቶች አዲስ ዓመታቸውን ተቀብለዋል። በዓሉን በማስመልከትም በማለዳው 12 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ ተተኩሷል። አዲስ ዓመትን በማስመልከት…

Continue reading

በመኸር እርሻ የሚጠብቁትን ምርት ማግኘት እንዲችሉ የሰብል እንክብካቤና የአረም ቁጥጥር ተግባራቸውን አጠናክረዉ እያከናወኑ መሆናቸውን በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ አርሶአደሮች ገለጹ።

ጳጉሜ 05/2014 በመኸር እርሻ የሚጠብቁትን ምርት ማግኘት እንዲችሉ የሰብል እንክብካቤና የአረም ቁጥጥር ተግባራቸውን አጠናክረዉ እያከናወኑ መሆናቸውን በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ አርሶአደሮች ገለጹ። በሰብል እንክብካቤና የአረም ቁጥጥር ማነስ ምክንያት ምርት እንዳይቀንስ…

Continue reading

የጊፋታ በዓልን ከወንድም የወላይታ ህዝብ ጋር ለማክበር መጋበዛችን የህዝባችን የአብሮነት እሴቶች ይበልጥ እንዲጎለብቱ ያደርጋል ሲሉ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሐመድ ጀማል ገለጹ።

ጳጉሜ 04/2014የጊፋታ በዓልን ከወንድም የወላይታ ህዝብ ጋር ለማክበር መጋበዛችን የህዝባችን የአብሮነት እሴቶች ይበልጥ እንዲጎለብቱ ያደርጋል ሲሉ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሐመድ ጀማል ገለጹ። ዋና አስተዳዳሪው በጊፋታ በዓል ላይ እንዲታደሙ…

Continue reading

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ዘርፈ ብዙ ስራዎች እያከናወነ መሆኑን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ ።

ጷጉሜ 04/2014 በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ዘርፈ ብዙ ስራዎች እያከናወነ መሆኑን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ ። በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 21 ሺህ የማህበረሰብ…

Continue reading