የጉራጌ ዞን የትምህርት መክፈቻ ፕሮግራም በቸሀ ወረዳ አዘርና ሲሰ በሳህለማሪያም ንጋቱ መታሰቢያ ትምህርት ቤት እየተካሄደ ነው።

መስከረም 03/2015 የጉራጌ ዞን የትምህርት መክፈቻ ፕሮግራም በቸሀ ወረዳ አዘርና ሲሰ በሳህለማሪያም ንጋቱ መታሰቢያ ትምህርት ቤት እየተካሄደ ነው። አዲሱ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ብቁ ስራፈጣሪና በስነምግባር የታነፀ የሰው ሀይል ለማፍራት እንደሚያስችል…

Continue reading

የህግ ታራሚዎች በቆይታቸው በእውቀትና በጥሩ ስነ ምግባር ታንፀው ነገ የተሻለ አምራች ዜጋ እንዲሆኑ የትምህርትና ሌሎች ቁሳቁሶች ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ አስታወቀ።

መስከረም 2/2015 ዓ.ም የህግ ታራሚዎች በቆይታቸው በእውቀትና በጥሩ ስነ ምግባር ታንፀው ነገ የተሻለ አምራች ዜጋ እንዲሆኑ የትምህርትና ሌሎች ቁሳቁሶች ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ አስታወቀ። መምሪያዉ በወልቂጤ…

Continue reading

የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የአካባቢውን ማህበረሰብ ችግር የሚቀርፉ የተለያዩ ሀገር በቀል እውቀቶች በማሻሻል ለማህበረሰቡ እያሸጋገረ እንደሚገኝ ኮሌጁ አስታውቋል ።

መስከረም 01/2015 የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የአካባቢውን ማህበረሰብ ችግር የሚቀርፉ የተለያዩ ሀገር በቀል እውቀቶች በማሻሻል ለማህበረሰቡ እያሸጋገረ እንደሚገኝ ኮሌጁ አስታውቋል ። ኮሌጁ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ብቁና ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ለመፍጠር…

Continue reading

የእንቁጣጣሽ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዞኑ ለሚገኙ ለዘማች ቤተሰብና አቅም ለሌላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የበግና የተለያዩ የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።

መስከረም 1/2015 ዓ.ም የእንቁጣጣሽ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዞኑ ለሚገኙ ለዘማች ቤተሰብና አቅም ለሌላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የበግና የተለያዩ የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ። ማህበረሰቡ የመረዳዳት ባህሉን በማጎልበት የተጀመሩ የበጎ አድራጎት ተግባር ማስቀጠል እንደሚገባ…

Continue reading