የእንስሳት ዝርያ በማሻሻል የአርሶአደሩ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ ከመቼዉም ጊዜ በላይ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

መስከረም 05/2015 ዓ.ም የእንስሳት ዝርያ በማሻሻል የአርሶአደሩ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ ከመቼዉም ጊዜ በላይ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ። የተሻሻለ የእንስሳት ዝርያ ያላቸው ከብቶች በማርባት ተጠቃሚ መሆን እንደቻሉ…

Continue reading

ገቢን የመሰብሰብ አቅም በማሳደግና የዞኑ ውስን ሀብት ወጪ ቆጣቢ በሆነ መልኩ በመጠቀም የህብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መቅረፍ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳዳር አስታወቀ።

መስከረም 06/2015ገቢን የመሰብሰብ አቅም በማሳደግና የዞኑ ውስን ሀብት ወጪ ቆጣቢ በሆነ መልኩ በመጠቀም የህብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መቅረፍ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳዳር አስታወቀ።የጉራጌ ዞን ፕላን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2015…

Continue reading

በስነ ምግባር የታነጸ ብቁና ስራ ፈጣሪ ትውልድ ለማፍራት ወላጆች የልጆቻቸው የእለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸዉን መከታተል እንደሚጠበቅባቸዉ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተስፋዬ ገዙሜ አሳሰቡ።

መስከረም 03/2015 በስነ ምግባር የታነጸ ብቁና ስራ ፈጣሪ ትውልድ ለማፍራት ወላጆች የልጆቻቸው የእለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸዉን መከታተል እንደሚጠበቅባቸዉ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተስፋዬ ገዙሜ አሳሰቡ። በጉራጌ ዞን የ2015 የትምህርት…

Continue reading

በ 2015 በጀት ዓመት 9 መቶ 37 ለሚሆኑ ወጣቶችና ጎልማሶች የስራ እድል ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

መስከረም 03/2015 በ 2015 በጀት ዓመት 9 መቶ 37 ለሚሆኑ ወጣቶችና ጎልማሶች የስራ እድል ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በ 2014 በጀት ዓመት…

Continue reading