ህብረተሰቡን የሚያነሳቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ፈጣን ምላሽ እንዲያገኙ መንግስት በትኩረት መስራት እንዳለበት የጉራጌ ዞን የምክር ቤት አባላት አሳሰቡ።

መስከረም 8/2015============≡ህብረተሰቡን የሚያነሳቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ፈጣን ምላሽ እንዲያገኙ መንግስት በትኩረት መስራት እንዳለበት የጉራጌ ዞን የምክር ቤት አባላት አሳሰቡ። የምክር ቤት አባላቱ የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ያቀረቡት ሪፖርት…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 8ኛ አመት 22ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2015 በጀት አመት የቀረበለትን ከ5 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ።

መስከረም 8/2015ዓ.ም የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 8ኛ አመት 22ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2015 በጀት አመት የቀረበለትን ከ5 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ። የጉራጌ ዞን ምክር ቤት…

Continue reading

በበጀት አመቱ በዞኑ በኢኮኖሚያዊና በማህበራዊ ልማት ዘርፍ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተለያዩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች መስራቱን የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

መስከረም 07/2015 ዓ.ም በበጀት አመቱ በዞኑ በኢኮኖሚያዊና በማህበራዊ ልማት ዘርፍ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተለያዩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች መስራቱን የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። ይህ የተገለጸው የጉራጌ ዞን ምክር ቤት 4ኛ…

Continue reading

ገቢን የመሰብሰብ አቅም በማሳደግና የዞኑ ውስን ሀብት ወጪ ቆጣቢ በሆነ መልኩ በመጠቀም የህብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መቅረፍ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳዳር አስታወቀ።

መስከረም 06/2015 ዓ.ም ገቢን የመሰብሰብ አቅም በማሳደግና የዞኑ ውስን ሀብት ወጪ ቆጣቢ በሆነ መልኩ በመጠቀም የህብረተሰቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን መቅረፍ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳዳር አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ፕላን ኢኮኖሚ…

Continue reading