የመስቀል በዓል ባህላዊ ይዘቱን ጠብቆ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበርና የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ በቅንጅት መሰራት እንዳለበት ተገለጸ።

መስከረም 9/2015 ዓ.ም የመስቀል በዓል ባህላዊ ይዘቱን ጠብቆ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበርና የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ በቅንጅት መሰራት እንዳለበት ተገለጸ። የመስቀል በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅና የመንገድ የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ከሁሉም ወረዳዎችና ከተማ…

Continue reading

አቅም የሌላቸው ተማሪዎችንና የማህበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የጉራጌ ዞን ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ አስታወቀ ።

መስከረም 9/2015 አቅም የሌላቸው ተማሪዎችንና የማህበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የጉራጌ ዞን ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ አስታወቀ ። በዛሬዉ እለት በወረዳና ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ለመማር አቅም ለሌላቸው ለ 32 ተማሪዎች…

Continue reading

የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት በማሻሻል የህብረተሰቡን ጤና ለማጎልበት እየሰራ እንደሚገኝ በወልቂጤ ከተማ የእድገት በር ጤና ጣቢያ አስታወቀ።

መስከረም 9/2015 የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት በማሻሻል የህብረተሰቡን ጤና ለማጎልበት እየሰራ እንደሚገኝ በወልቂጤ ከተማ የእድገት በር ጤና ጣቢያ አስታወቀ። የጤና ጣቢያው ስራ አስኪያጅ አቶ ከበደ ይብጌታ እንደገለጹት ጤና ጣቢያው ቀልጣፋና ጥራት…

Continue reading

መስከረም 8/2015ዓ.ም የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 8ኛ አመት 22ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2015 በጀት አመት የቀረበለትን ከ5 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ። የጉራጌ ዞን ምክር ቤት…

Continue reading