አምራቹና ሸማቹን ማህበረሰብ በቀጥታ የሚያገናኘዉ የባዛር ዝግጅት ፋይዳዉ የጎላ መሆኑም የወልቂጤ ከተማ ንግድና ገብያ ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

መስከረም 10/2015 ዓ.ም አምራቹና ሸማቹን ማህበረሰብ በቀጥታ የሚያገናኘዉ የባዛር ዝግጅት ፋይዳዉ የጎላ መሆኑም የወልቂጤ ከተማ ንግድና ገብያ ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የመስቀል በአል ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ምርቾች ለማህበረሰቡ ማቅረባቸዉ በባዛሩ…

Continue reading

መስቀል_በጉራጌ

መስከረም10/2015 ዓ.ም መስቀል_በጉራጌ የመስቀል በዓል ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ማለትም ንግሥት እሌኒ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል አስቆፍራ ካስወጣችበት ጊዜ ጀምሮ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ይከበራል፡፡ ንግሥቲቷ መስቀሉ የተቀበረበትን ቦታ ቂራቆስ…

Continue reading

የህብረተሰቡ የልማት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራ እንደሚገኝ የአገና ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።

መስከረም 10/2015 የህብረተሰቡ የልማት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሰራ እንደሚገኝ የአገና ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። ለከተማው ልማትና እድገት ለማሳደግ የራሳቸውን አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ የአገና ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። የአገና ከተማ ከተመሰረተ ረጅም እድሜ ያስቆጠረ ቢሆንም…

Continue reading

የታክስ ስወራን ለመከላከል የኢንተለጀንስና የቁጥጥር ስራዎችን አጠናክሮ በማስቀጠል በገቢ ዘርፍ የሚፈለገዉን ዉጤት ማምጣት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ።

መስከረም 10/2015 ዓ.ም የታክስ ስወራን ለመከላከል የኢንተለጀንስና የቁጥጥር ስራዎችን አጠናክሮ በማስቀጠል በገቢ ዘርፍ የሚፈለገዉን ዉጤት ማምጣት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ። በዞኑ በተያዘው በጀት አመት ከ2 ነጥብ 3 ቢሊየን…

Continue reading