”የዓለም ዓቀፍ ቅርስ እናት የሆነችው ጢያ ከተማ የልማት ጥሪ ትጣራለች”!

መስከረም 11/2015 ዓ/ም ”የዓለም ዓቀፍ ቅርስ እናት የሆነችው ጢያ ከተማ የልማት ጥሪ ትጣራለች”! “በታሪካዊቷ ጢያ ከተማ የልማት መሰረት በማኖር አልምቶ በመልማት የሀብትም የኩራትም ባለቤት ይሁኑ!” ሥለታሪካዊቷ ከተማ ከምስረታዋ እስከ አሁን…

Continue reading

በርካታ አቅም ለሌላቸው አረጋውያን፣ አእምሮ ህሙማንና አካል ጉዳተኛ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን በጉራጌ ዞን የቀቤና ወረዳ ሰራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ ጽህፈት ቤት ገለጸ።

መስከረም 11/2015 በርካታ አቅም ለሌላቸው አረጋውያን፣ አእምሮ ህሙማንና አካል ጉዳተኛ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን በጉራጌ ዞን የቀቤና ወረዳ ሰራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ ጽህፈት ቤት ገለጸ። በወረዳው ለወይዘሮ ሙንተሀ ረዲ…

Continue reading

ኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ የመከላከልና የመቆጣጠር ስራዉን ውጤታማ ለማድረግና ለቫይረሱ ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎችን ግንዛቤ የማስጨበጭ ስራዉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ።

መስከረም 11/2015 ኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ የመከላከልና የመቆጣጠር ስራዉን ውጤታማ ለማድረግና ለቫይረሱ ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎችን ግንዛቤ የማስጨበጭ ስራዉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ። መምሪያው በዘርፈ ብዙ…

Continue reading

የኦሞ ባንክ አክስዮን ማህበር ወልቂጤ ዲስትሪክት ባለፈዉ በጀት አመት 3 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ብድር በማሰራጨት ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ማድረጉን አስታወቀ።

መስከረም 11/2015 የኦሞ ባንክ አክስዮን ማህበር ወልቂጤ ዲስትሪክት ባለፈዉ በጀት አመት 3 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ብድር በማሰራጨት ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ማድረጉን አስታወቀ። ባንኩ የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓቱን በማዘመን ለህብረተሰቡ ቀልጣፋና ጥራት…

Continue reading