የመስቀል በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የቡታጅራ ከተማ ፖሊስ አባላት ከማህበረሰቡና ከወጣቶች ጋር በመቀናጀት በትኩረት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ!!

መስከረም 13/2015 ዓ.ም የመስቀል በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የቡታጅራ ከተማ ፖሊስ አባላት ከማህበረሰቡና ከወጣቶች ጋር በመቀናጀት በትኩረት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ!! የመስቀል በዓል ሀገራችን ላይ ብሎም እንደ ጉራጌ ማህበረሰብ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው…

Continue reading

ህብረተሰቡን በማሳተፍ በጸረ ሙስና ትግሉ ላይ ተጨባጭ ለዉጥ እንዲመጣ ከመቼዉ ጊዜ በላይ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አስተዳደር የስነ ምግባር ኦፊሰር አስታወቀ።

መስከረም 13/2015 ዓ .ም ህብረተሰቡን በማሳተፍ በጸረ ሙስና ትግሉ ላይ ተጨባጭ ለዉጥ እንዲመጣ ከመቼዉ ጊዜ በላይ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አስተዳደር የስነ ምግባር ኦፊሰር አስታወቀ። ባለፈዉ በጀት አመት ከ29 ሚሊየን…

Continue reading

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2015 የመስቀል በዓል አደረሳችሁ አያለ በዓሉ የሠላም፣የፍቅርና የደሰታ እንዲሆን የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ መልካም ምኞቱን ይገጻለል።

መስከረም 12 /2015 ዓ/ም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2015 የመስቀል በዓል አደረሳችሁ አያለ በዓሉ የሠላም፣የፍቅርና የደሰታ እንዲሆን የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ መልካም ምኞቱን ይገጻለል። ወኼም ቦኼ የጉራጌ…

Continue reading

“ምግቤ ከጓሮዬ ጤናዬ ከቤቴ” በሚል በቡታጅራ ከተማ በከተማ ግብርና አመርቂ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን ተገለፀ!!

መስከረም 11/2015ዓ.ም “ምግቤ ከጓሮዬ ጤናዬ ከቤቴ” በሚል በቡታጅራ ከተማ በከተማ ግብርና አመርቂ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን ተገለፀ!! ባለፈው አመት ግንዛቤ የመፍጠር ስራ ከተሰራ በኀላ በከተማዋ ላይ በዓይን የሚታይ ለውጥ እየተመዘገበ ነው…

Continue reading