“ሕይወቱን ለሚሰጠኝ ደሜን እለግሳለሁ” በሚል መሪ ቃል በቡታጅራ ከተማ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ ተካሄደ!!

መስከረም 14/2015 “ሕይወቱን ለሚሰጠኝ ደሜን እለግሳለሁ” በሚል መሪ ቃል በቡታጅራ ከተማ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ ተካሄደ!! “ሕይወቱን ለሚሰጠኝ ደሜን እለግሳለሁ” በሚል መሪ ቃል በቡታጅራ ከተማ የማርሻል አርት ተማሪዎችና…

Continue reading

ወልቂጤ ከነማ የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ!!

መስከረም 14/2015 ወልቂጤ ከነማ የአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ!! ክትፎዎቹ የዩጋንዳውን ክለብ ቡል ኤፍ ሲ 2 ለ 1 በማሸነፍ ነው ሻምፒዮን መሆን የቻሉት። በባህርዳር ስታዲየም በተደረገው የፍፃሜ ጨዋታ ወልቂጤ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል።

መስከረም 14/2015 ዓ.ም።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል። ዋና አስተዳዳሪ በመልዕክታቸው የመስቀል በዓል በሁሉም የኢትዮጵያ ብሔር ብሄረሰቦችና…

Continue reading

የመስቀል በአል ሀይማኖታዊና ባህላዊ ይዘቱን ተጠብቆ እንዲከበርና በሰላም ያለምንም የጸጥታ እንዲጠናቀቅ ሁሉም የበኩሉን መወጣት እንዳለበት ተገለጸ።

መስከረም 14 /2015 ዓ.ም የመስቀል በአል ሀይማኖታዊና ባህላዊ ይዘቱን ተጠብቆ እንዲከበርና በሰላም ያለምንም የጸጥታ እንዲጠናቀቅ ሁሉም የበኩሉን መወጣት እንዳለበት ተገለጸ። የጉራጌ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ እና የዞኑ ፖሊስ መምሪያ በጋራ…

Continue reading