በጉራጌ ዞን የሚሰሩ የመንገድ ልማት ስራዎች አበረታች በመሆናቸው በቀጣይ አመትም አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት መምሪያ 2016 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸም እና የ2017 እቅድ የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ እንዳሉት በአመቱ በባለሀብቱ እና…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር በወልቂጤ ጉብርየ ክፍለ ከተማ ለሚገነባው የአባ ፍራንሷ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የባለ ሁለት ወለል ህንጻ በጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ።

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በዚህ ወቅት እንዳሉት የጉራጌ ማህበረሰብ ከጥንትም ከአባ ፍራንሷ ማርቆስ ጀምሮ የትምህርት ትርጉም አስቀድሞ የተረዳ ማህበረሰብ ነው። ለዚህም በ2016 በተደረገው የትምህርት ንቅናቄ ባለሀብቱ ፣የተማሪ…

Continue reading

ታላቅ የጎዳና ላይ የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ ይካሄዳል!!

ታላቅ የጎዳና ላይ የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ በጉራጌ ዞን በወልቂጤ ከተማ ይካሄዳል!! ጳጉሜ 4 የኅብር ቀንን አስመልክቶ በጎዳና ላይ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ከ10 ሺህ በላይ ወጣቶች ፣ሴቶች ፣ህጻናት ሌሎችም የህብረተሰብ ክፍሎች ይሳተፋሉ።…

Continue reading

በጉራጌ ዞን እኖር ኤነር መገር ወረዳ በኤነር አማኑኤል ገዳም ቅጥር ግቢ የአቮካዶ ችግኞችን ተተክሏል።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የካልም ፕሮጀክት አስተባባሪና የቢሮ ተወካይ አቶ ስለሺ ደሳለኝ በችግኝ ተከላው ተገኝተው እንዳሉት በክልሉ በአንድ ጀንበር 5ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ተደርጓል። ሁሉም የመንግስትና የግል ተቋማት ከ100 እስከ…

Continue reading