በጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ እና አካባቢ ልጆች ህብረት አነስተኛ ገቢ ላላቸውና አቅመ ደካማ ለሆኑ 200 ቤተሰብ ማዕድ አጋራ።

መስከረም 15/2015 ዓ.ም በጉራጌ ዞን የቡታጅራ ከተማ እና አካባቢ ልጆች ህብረት አነስተኛ ገቢ ላላቸውና አቅመ ደካማ ለሆኑ 200 ቤተሰብ ማዕድ አጋራ። የመስቀል በዓልን በማስመልከት የተካሄደው የማዕድ ማጋራት ዘንድሮ ሲካሄድ የአሁኑ…

Continue reading

የጉራጌ የመስቀል በዓል አከባበር የአደባባይ ፌስቲቫል ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝ የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ።

መስከረም 15/2015 የጉራጌ የመስቀል በዓል አከባበር የአደባባይ ፌስቲቫል ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝ የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ። የዘንድሮ የመስቀል በዓል በወልቂጤ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ከሚገኙ ታራሚዎች ጋር በድምቀት ተከበረ። በጉራጌ ብሔር…

Continue reading

በወልቂጤ ከተማ ለሚገኙ ዘማች ቤተሰቦች የአቢሲንያ ባንክ/የጆካ ቅርንጫፍ/ የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርቷል።

መስከረም 14/2015ዓ.ም በወልቂጤ ከተማ ለሚገኙ ዘማች ቤተሰቦች የአቢሲንያ ባንክ/የጆካ ቅርንጫፍ/ የመስቀል በአልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርቷል። የዘማች ቤተሰቦች በአልን ደስ ብሏቸዉ እንዲያሳልፉ ለተደረገላቸዉ ድጋፍ ልባዊ ምስጋና አቅርበዋል። የአብሲንያ ባንክ የጆካ…

Continue reading

በወልቂጤ ከተማ ከ180 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት የተገነባዉ ስራኖ ሆቴል ሰኞ መስከረም 16 የተለያዩ የክብር እንግዶች በተገኙበት ለአገልግሎት (SOFT OPENING) በማድረግ ክፍት ይሆናል።

መስከረም 15/2015 ዓ.ምበወልቂጤ ከተማ ከ180 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበት የተገነባዉ ስራኖ ሆቴል ሰኞ መስከረም 16 የተለያዩ የክብር እንግዶች በተገኙበት ለአገልግሎት (SOFT OPENING) በማድረግ ክፍት ይሆናል። ደረጃዉን የጠበቅ ባለ 5…

Continue reading