በክረምት ወራት በወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት የተገኙ ውጤቶች በበጋው ወራትም መድገም እንደሚያስፈልግ የደቡብ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ።

ጥቅምት 3/2015 ዓ/ም በክረምት ወራት በወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት የተገኙ ውጤቶች በበጋው ወራትም መድገም እንደሚያስፈልግ የደቡብ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ አስታወቀ። ወጣቶች የህብረተሰቡ የመቻቻል፣ተደጋግፍ የመኖርና ችግሮቹ በጋራ የመፍታት እሴት ማስቀጠል…

Continue reading

በጉራጌ ዞን የ12ኛ ክፍል የመጀመርያው ዙር ተፈታኞች ፈተናቸውን ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማጠናቀቃቸውን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ገለፀ።

ጥቅምት 2/2015ዓ.ም በጉራጌ ዞን የ12ኛ ክፍል የመጀመርያው ዙር ተፈታኞች ፈተናቸውን ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማጠናቀቃቸውን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ገለፀ። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ አስከብር ወልዴ እንደገለፁት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ…

Continue reading

የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ከግብርና መር ወደ ኢንድስትራላይዜሽን ለማሸጋገር ተቋማት በአሰራር ሂደት ላይ ያሉ ክፍተቶች መሙላት እንዳለባቸዉ የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ እና ሳተላይት ኮሌጅ አስታወቀ።

ጥቅምት 2/2015 ዓ.ም የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ከግብርና መር ወደ ኢንድስትራላይዜሽን ለማሸጋገር ተቋማት በአሰራር ሂደት ላይ ያሉ ክፍተቶች መሙላት እንዳለባቸዉ የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ እና ሳተላይት ኮሌጅ አስታወቀ። ተቋሙ ከባለ ድርሻ አካላት እና…

Continue reading

ብቁና ተነሳሽነት ያለው ሥራ ፈጣሪ ዜጋን እንፈጠራለን በሚል መርህ የ2015 ዓም የሥልጠና ዘመን በይፋ መጀሩን በጉራጌ ዞን የቡታጀራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ገለፀ።

ጥቅምት 2/2015 ዓ.ም ብቁና ተነሳሽነት ያለው ሥራ ፈጣሪ ዜጋን እንፈጠራለን በሚል መርህ የ2015 ዓም የሥልጠና ዘመን በይፋ መጀሩን በጉራጌ ዞን የቡታጀራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ገለፀ። በዞኑ በሚገኙ ሁሉም የቴክኒክና ሙያ…

Continue reading