ለአትሌቲክስ አሰልጣኝነት የወጣ የኮንትታት የቅጥር ማስታወቂያ

ጥቅምት 10/02/2015 ዓ/ም ለአትሌቲክስ አሰልጣኝነት የወጣ የኮንትታት የቅጥር ማስታወቂያ የጉራጌ ዞን #ዘቢዳር አትሌቲክስ ክለብ በ2015 ዓ.ም አትሌቶችን ወደ ማሰልጠኛ ካምፕ በማስገባት የተለመደውን የስልጠናና የውድድር ጊዜ ለማሳለፍ አሰልጣኞች በኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር…

Continue reading

ተማሪዎች በመማሪያ ቁሳቁስ እጦት ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ እንደሆነ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ።

ጥቅምት 5/2015 ዓም ተማሪዎች በመማሪያ ቁሳቁስ እጦት ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ እንደሆነ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ። መምሪያዉ ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲና ከጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር በድጋፍ ያገኛቸዉን…

Continue reading

የስፖርት ዘርፉ የህብረተሰቡ ጤና የምናስጠብቅበትና ወንድማማችነትን የምናጠናክርበት ማድረግ እንደሚያስፈልግ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ገለጹ

ጥቅምት 4/2015 ዓ/ምየስፖርት ዘርፉ የህብረተሰቡ ጤና የምናስጠብቅበትና ወንድማማችነትን የምናጠናክርበት ማድረግ እንደሚያስፈልግ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ገለጹ ይህን የተባለው የጉራጌ ዞን የስፖርት ምክር ቤት 20ኛ ዙር ጠቅላላ ጉባኤው…

Continue reading

ከጉራጌ ዞን ከሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የመጀመሪያ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎችን ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሙሉ በሙሉ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማድረሳቸውን የዞኑ ትራንስፖርትና እና መንገድ መምሪያ ገለፀ።

ጥቅምት 3/2015ዓ.ም ከጉራጌ ዞን ከሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የመጀመሪያ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎችን ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ወደ ቤተሰቦቻቸው ሙሉ በሙሉ ፍፁም ሰላማዊ በሆነ መንገድ ማድረሳቸውን የዞኑ…

Continue reading