የህዝብና የመንግስትን አቅም በማስተባበር በወረዳዉ እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎችን የበለጠ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትም የአበሽጌ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ።

የህዝብና የመንግስትን አቅም በማስተባበር በወረዳዉ እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎችን የበለጠ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትም የአበሽጌ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ። በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ አስተዳደር በወረዳዉ እየተሰሩ ባሉ የልማት ስራዎች ዙሪያ የወረዳ እና…

Continue reading

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን በመኸር እርሻ እየለማ ካለው ከ103 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ ከ50 ሺህ ሄክታር በላይ የሚሆነው በኩታገጠም እየለማ መሆኑን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ።

የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ እንደገለጹት በዞኑ በ2016/2017 የመኸር ወቅት ከ103 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በቋሚና በሥራ ሥር ሰብሎች ለማልማት ታቅዶ ወደተግባር ተገብቷል። በልማቱም የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እንዲቻል…

Continue reading

የዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2016 በጀት አመት አፈጻጸምና የ2017 ዓመተ ምህረት እቅድ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል።

የዞኑ አስተዳደር ጽ/ቤት የ2016 በጀት አመት አፈጻጸምና የ2017 ዓመተ ምህረት እቅድ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል። የጉራጌ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ፈቀደ በመድረኩ ላይ እንዳሉት የዜጎች…

Continue reading

የጉራጌ ዞን አስተዳደር ለወንድም የኦሮሞ ህዝብ እንኳን ለኢሬቻ የምስጋና በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ የኢሬቻ በዓል አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት ኢሬቻ የምስጋና በዓል የኦሮሞ ሕዝብ ምድር እና ሰማይን ለፈጠረው ፈጣሪው ከዘመን ወደ ዘመን በሰላም ላሸጋገረው አምላክ ምስጋና የሚያቀርብበ።…

Continue reading