የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 38ኛ መደበኛ ጉባኤ የ2017 በጀት አመት የልማትና መልካም አስተዳደር ስራዎች ማስፈሚያ 253 ሚሊዮን 89 ሺህ 538 ብር በጀት አፀደቀ።

በተመሳሳይ ምክር ቤቱ የተለያዩ ሹመቶችን አፅድቋል በዚህም መሰረት የወረዳው ዋና አስተዳደሪ እጩ በጉራጌ ዞን ም/ል አስተዳደር በአቶ አበራ ወንድሙ ለም/ቤቱ ቀርቦ አቶ አሰበ ካብቱ እንዲሆኑ በሙሉ ድምፅ የወረዳው ዋና አስዳዳሪ…

Continue reading

ፍትሃዊ የንግድና የግብይት ስርዓት ተግባራዊ በማድረግ የሸማቹ ማህበረሰብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ፡፡

የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ የ2016 በጀት ዓመት ጉባኤው በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል፡፡ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በጉባኤው ላይ እንዳሉት በሀገሪቱ የተደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ የፖሊሲ ለውጥ ምክንያት…

Continue reading

ህጋዊና ዘመናዊ የንግድና ግብይት ስርዓት በማስፈን የህብረተሰቡ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ የ2016 በጀት ዓመት ጉባኤው በወልቂጤ ከተማ እያካሄ ነው። በንግድና ግብይት ስርዓቱ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች በመቅረፍ የሸማቹ ማህበረሰብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ አበረታች ስራ መሰራቱ ተጠቁሟል።

Continue reading

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር በማሰራጨት ህብረተሰቡ ተጠቃሚ ማድረጉን አግኖት የገንዘብ ብድርና ቁጠባ ህብረት ስራ ዩኒየን አስታወቀ፡፡

ዩኒየኑ 9ኛው ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤው በወልቂጤ ከተማ አካሄደ፡፡ በጉራጌ ዞን ከሚገኙ ዩኒየኖች አንዱ አግኖት ኃላፊነቱ የተወሰነ የገንዘብ ብድርና ቁጠባ ህብረት ስራ ዩኒየን ሲሆን በስሩ 306 መሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበራት ይገኛሉ፡፡…

Continue reading