የጉራጌ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪው የህወኃት ቡድን በሰላማዊ ዜጎች ላይ እያደረሰ ያለውን ጥቃት ለማውገዝ በቡታጅራ ከተማ በሰላማዊ ሰልፍ ገለጹ።

ህብረተሰቡ ለጀግናው የሀገር የመከላከያ ሠራዊት የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።በሰላማዊ ሰልፋ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፋት የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል እንደገለጹት በሀገሪቱ የተጀመረውን የለውጥ…

Continue reading

Gurage zone Admin Message

አሁን በደረስንበት የእድገት ደረጃ የመረጃ አስፈላጊነትና ጥቅም እጅግ ከፍተኛ መሆኑ ግልፅ ነው። በዘመነ ግሎባላይዜሽን ዋነኛ የመወዳደሪያ መሳረያ እየሆነ ያለው መረጃ ነው። ትክክለኛና ጥራት ያለው መረጃ ማደራጀት፣ መተንተን እንዲሁም ለሁሉም መረጃ…

Continue reading