የጉራጌ ዞን አስተዳደር ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለመንግስት ሰራተኞች የከፍተኛ የትምህርት እድል በማመቻቸት እድል ተጠቅመው የሁለተኛ ዲግር ትምህርት በማጠናቀቃቸዉ ደስተኛ መሆናቸዉ አንዳንድ ተመራቂዎች አስታወቁ።

ሀገር እንድትለወጥ ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከታለመ መንግስት እንደዚህ አይነት የትምህርት እድሎች ለመንግስት ሰራተኞች ማመቻቸቱ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተመራቂዎቹ ተጠቁሟል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲና የጉራጌ ዞን አስተዳደር በጋራ በመሆን በተመቻቸላቸዉ የትምህርት እድል ተጠቃሚ…

Continue reading

የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ከመማር ማስተማር ጎን ለጎን የማህበረሰቡ የጤና ችግር ለመቅረፍ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታወቀ።

በጀርመን ሀገር የደቡብ ልማት ማህበር ሉካን ቡድን ከዚህ ቀደም ለሆስፒታሉ ያደረጋገው የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ በስራ ላይ መዋላቸውንና የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚያስችል የስራ ጉብኝት ተካሂዷል።የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልና የህክምናና ጤና…

Continue reading

ዋርካ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጠቅላላ ሆስፒታል ጋር በጋራ በመሆን ለ5 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ነፃ የአይን ሞራ ቀዶ ህክምና አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲና ግብረ ሰናይ ድርጅቱ በነፃ የአይን ሞራ ቀዶ ህክምና አገልግሎት መስጠት በመጀመራቸው  ተጠቃሚ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች  ታላቅ ደስታ እንደፈጠረላቸው ተናግረዋል።  የዋርካ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ሀገር በቀል ተራድኦ ድርጅት አስተባባሪ…

Continue reading

የህብረት ስራ ማህበራት በሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት እድገት ላይ ያላቸው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ተሳትፏቸውን ለማጠናከር በትኩረት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

የህብረት ስራ ማህበራት በሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት እድገት ላይ ያላቸው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ተሳትፏቸውን ለማጠናከር በትኩረት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። የአግኖት ኃላፊነቱ የተወሰነ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ዩኒየን…

Continue reading