Category: Uncategorized
አርሶ አደሮች የኩታ ገጠም አስተራረስ ዘዴ ተጠቅመው በማረሳቸው ምርትና ምርታማነትን በማሳደጉ እረገድ እየመጣ ያለው ለውጥ አመርቂ በመሆኑ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።
በጉራጌ ዞን ምስራቅ መስቃን ወረዳ በዶበና ባቲ፣ በዶበና ጎላና በወጃ ባቲ ቀበሌዎች የመኸር እርሻ የልማት እንቅስቃሴ የዞን፣ የመስራቅ መስቃንንና የ አጎራባች ወረዳ አመራሮች፣ ባለሙያዎች እና አርሶ አደሮች በተገኙበት የመስክ ጉብኝት…