የጉራጌ ዞን ምክርቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 6ኛ አመት 20ኛ መደበኛ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ አርሽያ አህመድ የምክርቤቱ ዋና አፈጉባኤ አድርጎ ሲሾም ለ2014 በጀት አመት ከ4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አፀደቀ።

በሀገሪቱ የተቃጣው ሀገር የማፍረስ ተግባር ለመመከት እየተደረገ ባለው ተግባር የዞኑ ህዝብ የጀመረው ሁሉም አቀፍ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የጉራጌ ዞን ምክርቤት አሳሰበ።የዞኑ ምክርቤት ዋና አፈጉባዔ ክብርት ወይዘሮ አርሺያ አህመድ አሸባሪዎቹ…

Continue reading

የአረፋ በአል የአብሮነት፣የአንድነትና የመቻቻልን እሴት መሰረት እንደሆነም የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። በጉራጌ ዞን በቸሀ ወረዳ በአብሬት ቀበሌ 1 ሺህ 4 መቶ 42ኛዉ የኢድ አል አድሃ የአረፋ በአል በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ከ134 ሺህ 3 መቶ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች በመኽር እርሻ ለመሸፈን ግብ ተጥሎ እየተሰራ እንደሆነም የጉራጌ ዞን እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ

በጉራጌ ዞን ከ134 ሺህ 3 መቶ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች በመኽር እርሻ ለመሸፈን ግብ ተጥሎ እየተሰራ እንደሆነም የጉራጌ ዞን እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ አስታወቀ።አርሶአደሩ የተሻሻሉ የግብርና ቴክኖሎጂዎች በማሳቸዉ…

Continue reading

የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል ህብረተሰቡ የላቀ ሚና መጫወት እንዳለበት የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አሳሰበ

የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል ህብረተሰቡ የላቀ ሚና መጫወት እንዳለበት የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ አሳሰበ።የመምሪያው የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም የምክክር መድረክ በወልቂጤ ከተማ መካሄዱን ተመልክቷል።የመምሪያው ኃላፊ አቶ ፋሲካ አለሙ…

Continue reading