በማህበረሰቡና በባለሀብቱ 2መቶ 35 ሚሊየን ብር በማሰባሰብ ከ2 መቶ 50 ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ልማት ስራ መሰራቱ የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

ቀደምት አባቶቻችን በመንገድ ልማት ስራ ያሳዩት አርዓያነት አሁንም አጠናክረን እናስቀጥላለን ሲሉ አንዳንድ ያነጋገርናቸው የዞኑ ነዋሪዎች ገልፀዋል። የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሙራድ ከድር በዞኑ እየተከናወኑ ያሉ የመንገድ…

Continue reading

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቡናና ቅመማ ቅመም በማምረት አርሶ አደሩ ተጠቃሚ እየሆነ መምጣቱን የክልሉ ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ክልላዊ የቡናና የሮዝመሪ ችግኝ ተከላና የበቆሎ፣ የቡናና የሮዝመሪ ማሳ ጉብኝት ተካሂዷል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሪዱዋን ከድር በመስክ ምልከታ ላይ…

Continue reading

ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት በመሆኑ ሁሉም ሰው ሊጠብቀው እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ተመስገን ካሳ ገለጹ።

ሰላም የሁሉም ነገር መሰረት በመሆኑ ሁሉም ሰው ሊጠብቀው እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ተመስገን ካሳ ገለጹ። በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ከዳርጌ ከተማና በአጎራባች ቀበሌዎች ከሚገኙ የህብረተሰብ…

Continue reading

ለበርካታ ዓመታት የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ሆኖ ሲነሳ የነበረው የመቆርቆር የንፁህ መጥጥ ውሃ ተደራሽነት ለማረጋገጥ እና ስራው ለማስጀመር ከጨረታ አሸናፊው ተቋራጭ ጋር ርክብክብ መካሄዱ የምሁር አክሊል ወረዳ አስተዳደር ገለፀ።

በምሁር አክሊል ወረዳ ስር ከሚገኙት ቀበሌዎች ውስጥ የመቆርቆር ቀበሌ የውሃ ችግር አንዱ መሆኑን እና የአካባቢው ማህብረሰብ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ እንደ ነበረ የምሁር አክሊል ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ብስራት ገብሩ ገልፀዋል።…

Continue reading

በጉራጌ ዞን ለመንገድ ልማት ስራ የተሰጠው ልዩ ትኩረት አበረታች ነው ሲሉ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመሰረተ ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ ገለጹ።

በህብረተሰቡ፣ በባለሀብቱና በመንግስት ትብብር የተጀመረው የመንገድ ንቅናቄ አጠናክሮ በማስቀጠል በዞኑ ያሉ ቀበሌዎችን እርስ በርስ የማገናኘት ስራ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ በኦገር ቀበሌ በማህበረሰቡና…

Continue reading

የከተሞች ጽዳትና ውበት በመጠበቅ ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ አስታወቀ።

“ጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀ የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ታምራት ውድማ በመድረኩ ላይ እንዳሉት ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ…

Continue reading