የጉራጌ ዞን መስተዳድር ምክር ቤት የ2016 በጀት አመት የመንግስት ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ በወልቂጤ ከተማ አካሂዷል።

የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በግምገማው ወቅት እንዳሉት በበጀት አመቱ ሁሉንም አቅሞችን በመጠቀም የዞኑ ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ የልማት ስራዎች ተከናውነዋል። የመንግስት ወጪ ቅነሳ ላይ ትኩረት አድርጎ በመስራት…

Continue reading

በዞኑ በፓርቲ መሪነት ህብረተሰቡን በማሳተፍ በሁሉም ዘርፎች የተከናወኑ አበረታች ተግባራት በማጠናከር የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የ2016 ዓ.ም የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም በወልቂጤ ከተማ ገምግሟል። የጉራጌ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ክብሩ ፈቀደ በመክፈቻ ንግግራቸው በዞኑ በፓርቲው መሪነት የፓርቲና የመንግስት አደረጃጀት በማቀናጀት በሁሉም…

Continue reading

የጉራጌ ዞን አስተዳደር አጠቃላይ ስራዎች ዲጂታላይዝድ ለማድረግ ተቀራርበዉ እንደሚሰሩ የአይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ካምፓኒ ስራ አስኪያጅ ወጣት ኢዘዲን ካሚል አስታወቀ።

የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ኃላፊና አጠቃላይ ባለሙያተኞች የአይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ካምፓኒና የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስትቲዩት አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል። የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ኃላፊ አቶ…

Continue reading

በዞኑ የመጣው አንጻራዊ ሰላም በማጠናከር የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በዘርፉ ይበልጥ በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ አሳሰቡ።

የጉራጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2016 ዓ.ም የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ገለልተኛ አማካሪ ምክር ቤት ምስረታና የጸጥታው ምክር ቤት የጋራ የውይይት መድረክ በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ…

Continue reading

የዞኑ ፍትህ መምሪያ ኃላፊ አቶ ኤልያስ ሰብለጋ የፍትህ አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል መንግስት የ3 አመት የፍትህ ትራንስፎርሜሽን እቅድ በማዘጋጀት ወደ ተግባር የገባ ሲሆን ከፌደራል ጀምሮ በየደረጃው በሚገኙ የምክር ቤት አፈጉባኤዎች እየተመራ እንደሚገኝ አስገንዝበዋል።

መምሪያው የ2016 በጀት አመት የማጠቃለያ እቅድ አፈጻጸም በወልቂጤ ከተማ ገምግሟል። እንደ አቶ ኤልያስ ገለጻ በፍትህ ትራንስፎርሜሽን ትኩረት ከተሰጣቸው አስር ዘርፎች መካከል አንዱ የሽምግልና ስርዓት ማጠናከር ሲሆን ህብረተሰቡ በአቅራቢያው ጉዳዩን እንዲፈታ…

Continue reading

ሰኔ 19/2016ዓ.ምበጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ በውሃና ኢነርጂ ሚኒስተር በአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ከ57 ሚሊዮን 44 ሺህ 8 መቶ ብር በላይ ወጪ የሚገነባው የመቆርቆር የንጹህ መጠጥ ውሃ…

Continue reading