https://www.facebook.com/1545883085664415/posts/3019392004980175/
የጉራጌ ዞን አስተዳደር ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለመንግስት ሰራተኞች የከፍተኛ የትምህርት እድል በማመቻቸት እድል ተጠቅመው የሁለተኛ ዲግር ትምህርት በማጠናቀቃቸዉ ደስተኛ መሆናቸዉ አንዳንድ ተመራቂዎች አስታወቁ።
ሀገር እንድትለወጥ ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከታለመ መንግስት እንደዚህ አይነት የትምህርት እድሎች ለመንግስት ሰራተኞች ማመቻቸቱ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተመራቂዎቹ ተጠቁሟል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲና የጉራጌ ዞን አስተዳደር በጋራ በመሆን በተመቻቸላቸዉ የትምህርት እድል ተጠቃሚ…
የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ከመማር ማስተማር ጎን ለጎን የማህበረሰቡ የጤና ችግር ለመቅረፍ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታወቀ።
ዋርካ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጠቅላላ ሆስፒታል ጋር በጋራ በመሆን ለ5 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ነፃ የአይን ሞራ ቀዶ ህክምና አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ።
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲና ግብረ ሰናይ ድርጅቱ በነፃ የአይን ሞራ ቀዶ ህክምና አገልግሎት መስጠት በመጀመራቸው ተጠቃሚ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ታላቅ ደስታ እንደፈጠረላቸው ተናግረዋል። የዋርካ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ሀገር በቀል ተራድኦ ድርጅት አስተባባሪ…