በጉራጌ ዞን የኢንቨስትመንት ፍቃድ ተሰጥቷቸው ወደ ተግባር የገቡ 335 ፕሮጀክቶች ከ4 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ማስመዝገብ እንደቻሉ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ።
የዞኑ የኢንቨስትመንት ስትሪንግ ኮሚቴ የፕሮጀክቶቹ አጠቃላይ እንቅስቃሴ ጎብኝቷል። በጉብኝቱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሐመድ ጀማል በዞኑ የእንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማበረታታት በዘርፉ የነበሩ የአሰራር ችግሮች በመቅረፍ አበረታች ውጤቶች ማስመዝገብ…