የጉራጌ ዞን ምክር ቤት የዞኑን መንግስት እጩ የካቢኔ አባላት ሹመት አጸደቀ። በዚህም መሰረት፡-
- አቶ አበራ ወንድሙ፦ ምክትል አስተዳዳሪ እና እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት መምሪያ ኃላፊ
- አቶ አለማየሁ ገ/መስቀል -የዞኑ መንግስት ረዳት ተጠሪ
- አቶ አብዱረዛቅ ወለላ – የዞኑ መንግስት ረዳት ተጠሪ
- ወ/ሮ ትብለጥ እስጢፋኖስ- የዞኑ መንገድና ትራንስፖርት ልማት መምሪያ ኃላፊ
- አቶ አበበ አሰፋ- የዞኑ ፋይናንስ ልማት መምሪያ ኃላፊ
6.አቶ ሸምሱ አማን – የዞኑ የጤና መምሪያ ኃላፊ - አቶ አስከብር ወልዴ- የዞኑ ትምህርት መምሪያ ኃላፊ
- አቶ ፈቱ አብዶ- የዞኑ የቴክኒክና ሙያ መምሪያ ኃላፊ
- አቶ አወል ጁማቶ- የዞኑ ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ
- አቶ ተመስገን ገ/መድን- የዞኑ ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ
- አቶ ሚነውር ሃያቱ – የዞኑ ገቢዎች መምሪያ ኃላፊ
- ወ/ሮ መሠረት አመርጋ – የዞኑ ሴቶችና ህጻናት መምሪያ ኃላፊ
- አቶ ሃብታሙ ክንፈ – የዞኑ ፍትህ መምሪያ ኃላፊ
- አቶ ደምስ ገብሬ – የዞኑ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክንሎጂ መምሪያ ኃላፊ
- አቶ መስፍን ተካ – የዞኑ ሠላምና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ
- አቶ መሐመድ አማን – የዞኑ ንግድና ገበያ ልማት ኃላፊ
- አቶ ከበደ ሃይሌ – የዞኑ ፕላን ኮሚሽን መምሪያ ኃላፊ
18.አቶ ፍስሃ ዳምጠው – የዞኑ ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ ኃላፊ - ወ/ሮ ዙልፋ አለዊ – የዞኑ ፐብልክ ሰርቫንት ሰው ሀብት ልማት መምሪያ ኃላፊ
- አቶ ታምራት ውድማ- የዞኑ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ኃላፊ
- አቶ አበበ አመርጋ – የዞኑ የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት መምሪያ ኃላፊ
22.አቶ መብራቴ ወ/ማሪያም – የዞኑ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ - ወ/ሮ ዓመተሩፍ ሁሴን- የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ። ምክር ቤቱ የቀረበለትን የካቢኔ አባላት ሹመት በሙሉ ድምጽ አጽድቋል።
በተጨማሪም እነዚህ ሊንኮችን በመጫን ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
Facebook:- https://www.facebook.com/gurage1Zone
Website:- https://gurage.gov.et
Telegram:- https://t.me/comminuca
Youtub: -https://www.youtube.com/channel/UCzrcazGvvIO2tG7bQN36Cx