በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ በመኸርና በበልግ እርሻ ልማት የለማው የጤፍና የበቆሎ ማሳዎች የመስክ ምልከታ ተካሄደ።

የጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳደሪና የግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበራ ወንድሙ እንዳሉት በዞኑ በመኸር እርሻ ልማት በጤፍ ከ21 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በዘር የተሸፈነ ሲሆን ከዚህም ከ16 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ…

Continue reading

የጉራጌ ዞን አስተዳደር ለወንድም የኦሮሞ ህዝብ እንኳን ለኢሬቻ የምስጋና በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡

ኢሬቻ የምስጋና በዓል የኦሮሞ ሕዝብ ምድር እና ሰማይን ለፈጠረው ፈጣሪው ከዘመን ወደ ዘመን በሰላም ላሸጋገረው አምላክ ምስጋና የሚያቀርብበት በዓል ነው ያሉት ዋና አስተዳዳሪው በኢሬቻ ቀን ምስጋናውን ለፈጣሪ ያቀርባል። ኢሬቻ የገዳ…

Continue reading

ለመስቀል በዓል ወደ ሀገር ቤት የገቡ እንግዶች ሲመለሱም ምቹ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲያገኙ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ የጉራጌ ዞን ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት መምሪያ አስታወቀ።

ለመስቀል በዓል ወደ ሀገር ቤት የገቡ እንግዶች ሲመለሱም ምቹ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲያገኙ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ የጉራጌ ዞን ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት መምሪያ አስታወቀ።በአገኙት የትራንስፖርት አገልግሎት ደስተኛ መሆናቸው ያነጋገርናቸው ተሳፋሪዎች ገለጹ።…

Continue reading

የአዳብና ባህላዊ ጨዋታ በዩኔስኮ ለማስመዝገብ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ሶዶ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት አስታወቀ።

የደቡብ ሶዶ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ እስከዳር ሲሳይ እንደገለጹት አዳብና የልጃገረዶችና ወጣቶች ጨዋታ በሶዶ ክስታኔ ቤተ ጉራጌ ማህበረሰብ በድምቀት እንደሚከበር ገልጸዋል። አዳብና የልጃገረዶችና የወጣቶች ጨዋታ የመተጫጫ ፌስቲቫል ከመስከረም…

Continue reading