በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ በተያዘው የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ከ21 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሰራ የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ።

የወረዳው የ2016 የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በሆሌ ከተማ መዘጋጃ ቤት የአንድ አቅመ ደካማ እናት አዲስ ቤት በመገንባት ተጀመረ። በዘንድሮ ክረምት ከ21 ሺህ በላይ የማህበረሰብ ክፍሎች በበጎ ፍቃድ አገልግሎት በማሳተፍ ከ45 ሺህ…

Continue reading

ከፌደራል፣ ከክልልና ከከተማ አስተዳደር የተወጣጡ የወጣቶች ሊግ ጽህፈት ቤት ኃላፊዎችና ስራ አስፈጻሚዎች የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ንቅናቄና የብልፅግና ትሩፋት ለወጣቶች ተጠቃሚነት በሚል በጉራጌ ዞን ከእምድብር ከተማ አስተዳደርና ከቸሃ ወረዳ ወጣቶች ጋር የልምድ ልውውጥ ተካሄደ።

በእለቱም በብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ዋና ጽህፈት ቤት አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ በሚል መሪ ቃል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመር፣ የችግኝ ተከላ ብሎም የአንዲት አቅመ ደካማ ቤት በአዲስ ለመገንባት የማስጀመርና በከተማው…

Continue reading

የትምህርት መሰረተ ልማትና ግብአት ማሟላት በሀገር አቀፍ ደረጃ ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋ ለማፍራት ሚናው የላቀ መሆኑን የኢፌድሪ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ።

በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ በምስጋናው የበጎ አድራጎት ድርጅት የሚገነባው የጀዳ አንደኛና መለስተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የኢፌድሪ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እንደገለጹት የትምህርት…

Continue reading

በወልቂጤ ከተማ የህብረተሰቡ የኑሮ ውድነት ጫና ለመቀነስ የተጀመረው ከሰንበት እስከ ሰንበት ገበያ ተሞክሮ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የኢፌድሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለፀ። ከፌዴራል ፣ከአማራ ክልልና ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የተዉጣጡ ባለ…

Continue reading