የጉራጌ ባህልና እሴቶች በሀገርና በአለም አቀፍ ደረጃ የበለጠ ለማስተዋወቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ። መምሪያው የ2016 ዓ.ም የ6ወር እቅድ አፈጻጸም ከወረዳና ከከተማ አስተዳድር የተቋሙ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ገምግሟል። የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ ወ/ሮ መሰረት አመርጋ እንደተናገሩት የጉራጌ ብሔር በድምቀት ከሚያከብራቸው… Continue reading
ሴቶች በልማት ህብረት በማደራጀት ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ እየተሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ሴቶችና ህጻናት መምሪያ አስታወቀ። የሴቶች ልማት ህብረት ለማጠናከር ያለመ የንቅናቄ መድረክ ሴቶችና ህጻናት መምሪያ ከዞኑ ከጤና መምሪያ ጋር በመተባበር በወልቂጤ ከተማ አካሂደዋል። የጉራጌ ዞን የመንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ አለማየሁ ገ/መስቀል በመድረኩ ላይ እንደገለጹት ሴቶች… Continue reading
ትምህርት ቤቶች የማህበረሰቡ እንደመሆናቸው ጥራት ያለው ትምህርት እንዲሰጡ ሁሉም ድጋፍ ማድረግ እንዳለበት ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም አስታወቁ። ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ዘመናዊ ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተሮች በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ጉብሬ ክፍለ ከተማ ለሚገኘው ለአባ ፍሯንሷ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት… Continue reading
በድሬዳዋ ከተማ ከ4ሺ በላይ የጉልባማ አባላት “ማህበራዊ እሴት ለዘላቂ ልማት” በሚል መሪ ቃል ሲያካሄዱት የዋለው የንቅናቄ መድረክ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። በንቅናቄ መድረኩ በከተማ አስተዳደሩ ከሚገኙ የጉራጌ እድሮች መካከል 18 ቱ የጉራጌ እድሮች ፎረም የመሠረቱ ሲሆን ዛሬ በይፋ መመስረታቸውን ባሳወቁበት መድረክ በድሬዳዋ ከተማ የሚገኘውን የጉልባማ መሬት ለማልማት መነሻ 3.2 ሚሊየንብ ያበረከቱ… Continue reading
ባለፉት ዓመታት ከዓፈር ማዳበሪያ ስርጭት እና እዳ አመላለስ ጋር ተያይዞ ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው አሳሰቡ:: በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት እና የገንዘብ አስተዳደር ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ በሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ ተካሔዷል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ርዕሰ መሰተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው እንደገለጹት ባለፉት… Continue reading